tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የግንባታ እቃዎች እና አቅርቦቶች
  4. ንጣፍ ማጣበቂያዎች
አዲስ አበባ, አቃቪ ካሊቲ, 23/10
13 እይታዎች

Adhesive Gray

የሥራ መሳሪያ ቅባት
አይነት
ሴራሚክ
የቀለበት ዓላማ
25 kg
የቀለበት ክብደት
ሌላ
ውጫዊ ሽፋን ንጥረ ነገር
ለቤትዎ ወለል ወይም ግድግዳ የሚሆን ጥራት ያለው ሴራሚክ ገዝተው የሚለጥፍበት ማጣበቂያ (Adhesive) አስጨንቆዎታል? እንግዲያውስ መፍትሄው እጃችን ላይ ነው! ​Mapei Adesilex P9 — በዓለም አቀፍ ደረጃ የታወቀው የጣሊያን ቴክኖሎጂ! ​ የዚህ ምርት ልዩ ጥቅሞች፡- ​ከፍተኛ ጥንካሬ፡ አንዴ ከተለጠፈ በቀላሉ የማይላቀቅና ለረጅም ዘመናት የሚቆይ። ​ቀጥ ያለ ግድግዳ ላይ የማይሸራተት፡ ለግድግዳ ሴራሚኮች ተመራጭ የሚያደርገው (No Vertical Slip) ባህሪ አለው። ​ለተለያዩ አይነቶች የሚሆን፡ ለሴራሚክ፣ ለሞዛይክ እና ለተለያዩ የተፈጥሮ ድንጋዮች የሚስማማ። ​ለመጠቀም ምቹ፡ በቀላሉ የሚበጠብጥ እና ስራን የሚያፈጥን። ​ጥራት የቤትዎ መገለጫ ነው! በግንባታዎ ላይ ስጋት እንዳይገባዎት Mapeiን ይጠቀሙ። ​ አድራሻችን፦ ቃሊቲ ለበለጠ መረጃ፦ ​ጥራት መለያችን ነው!
እውቂያ አሳይ
Adhesive Gray
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif