tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. አገልግሎቶች
  3. ግንባታ እና የሙያ አገልግሎቶች
  4. የሽቦ አገልግሎቶች
አዲስ አበባ, አቃቪ ካሊቲ, 08/05
17 እይታዎች

Electrician

+1
Light electrical solution
የኩባንያ ስም
የቤት ውስጥ
የአገልግሎት አይነት
የኤሌክትሪክ ገጣሚ
አይነት
5 ዓመት
የኤሌክትሪክ እንቅስቃሴ የስራ ልምድ
Light Electrical Solutions ጥራት ያለውና ደህንነቱ የተጠበቀ የቤት ውስጥ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ እና ጥገና አገልግሎት ይሰጣል። ​የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦ ​ አዲስ ለሚገነቡ ቤቶች ሙሉ የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ (Wiring) ​ የቆዩ የቤት ውስጥ መስመሮችን በአዲስ መቀየርና ማደስ ​ የዘመናዊ መብራቶች፣ የስዊች እና የሶኬቶች ገጠማ ​ የፊውዝ ቦርድ (Breaker) እና የቆጣሪ መስመር ጥገና ​ የኤሌክትሪክ ብልሽቶችን መርምሮ በፍጥነት ማስተካከል ​ለምን እኛን ይመርጣሉ? የቤተሰብዎን ደህንነት የጠበቀ ስራ በዘመናዊ የሙያ ደረጃ የሚከናወን ተመጣጣኝ ዋጋ እና ታማኝነት በቴሌግራም ያናግሩን፦
ElectricianElectricianElectrician
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ሰውየው እምነት ማምን እንደሚቻል ለማረጋገጥ አስተያየት ያረጋግጡ
  • የስራ ክልል እና ክፍያ ላይ ድምር ያርጉ
  • በደህንነት ያለው የህዝብ ቦታ ውስጥ በሰውነት ይገናኙ
frame_left.gif