tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. መጫወቻዎች እና ጨዋታዎች
  4. Sports መጫወቻዎች እና ጨዋታዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 3 ሰዓቶች በፊት
33 እይታዎች

Baby Scooler

+1
የህጻናት እና የሕፃናት ማሽኖች
አይነት
Baby King
ብራንድ
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
አዲስ
ሁኔታ
Black, ሰማያዊ, ቡናማ, ግራጫ
ቀለም
አሎይ ብረት
ንጥረ ነገር
Sport Baby Scoo አስደናቂው ስፖርት ስኩተር – በቀንና በሌሊት በደስታ ይዝናኑ ለአዋቂ ልጆችና ከ3 ዓመት በላይ ለሆኑ ልጆች በምቾት እያዝናና የልጅዎን ነፃነትና በራስ መተማመን የሚጨምር ልዩ ስኩተር! ልዩ መሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል በቀለማት አሸብርቀው የሚበሩ ጎማዎች የሌሊት መብራት – በጨለማ ውስጥም በደህነነት ለመንቀሳቀስ የሙዚቃ ድምፅ – በሙዚቃ የሚያስፈነድቅ የእጅና የእግር ፍሬን የተገጠመለት (Stopper) – ተጨማሪ ደህንነትና ቁጥጥር በቀላሉ መታጠፍ የሚችል – በቀላሉ ለመያዝና ለመጫን ተለዋዋጭ ቁመት ከፍና ዝቅ የሚል – ከ 3–18 ዓመት ተስማሚ ሲነዱት ድምፁ አይረብሽም – በቤት ውስጥም በውጭም መጠቀም ይችላሉ ከቀን ጨዋታ እስከ የሌሊት ነጭ ብርሃን ጉዞ – ልጅዎ በደስታ እና በራስ መተማመን መንፈስ ሲጫወት እርስዎም ደስታዎ
Baby ScoolerBaby ScoolerBaby ScoolerBaby ScoolerBaby ScoolerBaby ScoolerBaby ScoolerBaby ScoolerBaby Scooler
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif