tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. መሳሪያዎች እና አክሰሰሪዎች
  4. ፀጉር መከርከሚያ
  5. ፀጉር መከርከሚያ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 2 ሰዓቶች በፊት
13 እይታዎች

የፀጉርና የፂም ማስተካከያ ጥራትና ዘመናዊነትን በአንድ ላይ የያዘው የኬሚ (Kemei) የፀጉር መቆረጫ ማሽን

+1
1
ብራንድ
መቆራረጫዎች እና መቆረጫዎች
አይነት
አዎ
ማሳያ
የሚሳካ, የፀጉር መቆራረጫ አማራጮች, ያልተገናኘ, የጉዞ መጠን, የውሃ መከላከያ
ባህሪያት
ክሊፐሮች
መቀስቀሻዎች እና መቆራሪያዎች ንዑስ አይነት
Kemei KM-2273 Professional Trimmer ኬሜይ የፀጉርና የፂም ማስተካከያ ጥራትና ዘመናዊነትን በአንድ ላይ የያዘው የኬሚ (Kemei) የፀጉር መቆረጫ ማሽን፤ ለቤትዎ ወይም ለፀጉር ቤትዎ (Barbershop) ተመራጭ ነው! የማሽኑ ልዩ ባህሪያት፦ ➣ Metal Body: ሙሉ በሙሉ ከጠንካራ ብረት የተሰራ በመሆኑ ረጅም ጊዜ ያገለግላል፤ ለመያዝም በጣም ምቹ ነው። ➣ LCD Digital Display: የባትሪውን መጠን እና የማሽኑን ፍጥነት በግልጽ የሚያሳይ ስክሪን አለው። ➣ Powerful Battery: በውስጡ ባለ 1800mAh ባትሪ የተገጠመለት ሲሆን፤ ለ3 ሰዓታት ቻርጅ ተደርጎ እስከ 270 ደቂቃ (ከ4 ሰዓት በላይ) ያለማቋረጥ ያገለግላል። ➣ USB Charging: በማንኛውም የዩኤስቢ (USB) ቻርጀር ቻርጅ ማድረግ ስለሚቻል ለጉዞ አመቺ ነው። ➣ Precision Blade: ለፀጉር መቆረጥ፣ ለጢም ማስተካከያ እና ለተለያዩ ዲዛይኖች (Engraving) የሚሆን እጅግ ስለታም እና ጥራት ያለው ምላጭ አለው። ጥቅሉ ውስጥ ምን ይገኛል? - Kemei KM-2273 ማሽን - የተለያዩ መጠኖች ያሏቸው መከታዎች (Limit Combs) - የማጽጃ ብሩሽ እና ዘይት - የዩኤስቢ ቻርጅ ኬብል
እውቂያ አሳይ
ETB 3,799
18 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif