tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. መሳሪያዎች እና አክሰሰሪዎች
  4. የፊት እንፋሎት
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 50 min ago
13 እይታዎች

Mini Facial Steamer-ትንሿ የፊት ስቲም

+1
Other
ብራንድ
የፊት እንፋሎች
አይነት
ብርቱካን
ቀለም
ኤሌክትሪክ
የኃይል ምንጭ
Yes
ዋስትና
6month
ዋራንቲ ዘመን
220V
ቭልትጅ
እንፋሎት
ሞዶች
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
1-2 ቀን
ነፃ
MINI Steam Beauty – Your At-Home Spa Experience! የፊት ስቲም – ስፓ በቤትዎ! የፊትዎን ቆዳ ፅድት አድርጎ ፣ አንፀባራቂ እንድሆንልዎ – Mini Facial Steamer ይጠቀሙ በቀላሉ ጠረንጴዛ ላይ አድርገው ይጠቀሙበታል የፊት ስቲም ጥቅሞች: ቆዳን ማጽዳት – ቆዳን ይከፍታል፣በሳሙና የማይለቁ የአቧራ የቅባትና የሜካፕ ቅሪቶችን ያስወግዳል የቆዳ ልስላሴን ይጨምራል – ቆዳን በተፈጥሮ ያረጥባል የደም ዝውውርን ያሻሽላል – ቆዳችን ሲከፈት ኦክስጅን እንደልብ ስለሚዘዋወር በራሱ የሚያበራ ፊት ይሰጣል ብጉርና እና መሰል የፊት ነጠብጣቦችን ያስወግዳል ቆዳ መድሀኒትና ክሬም ስንቀባ በቀላሉ እንድቀበል ያደርጋል እረፍት እና እርጋታን ያጎናፅፋል – ከጭንቀትና አለመረጋጋት ይገላገሉ ሰላምዎን ያግኙ ለምን ይህንን ዕቃ ይመርጣሉ? በቤተዎ ሆነው ውበትዎን ይጠብቃሉ በቆዳ ላይ የሚወጡ ነገሮችን አስወግዶ ፊትዎ እንዲያበራ ያስችልዎታል ቆዳዎን ያድስልዎታል የእያንዳንዱን ቀን ደስታና መረጋጋትዎን ያረጋግጡ -Mini Steam Beauty!
Mini Facial Steamer-ትንሿ የፊት ስቲምMini Facial Steamer-ትንሿ የፊት ስቲምMini Facial Steamer-ትንሿ የፊት ስቲምMini Facial Steamer-ትንሿ የፊት ስቲምMini Facial Steamer-ትንሿ የፊት ስቲምMini Facial Steamer-ትንሿ የፊት ስቲምMini Facial Steamer-ትንሿ የፊት ስቲም
ETB 7,999
የተሰኘ ዋጋ
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif