tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. መዝናኛዎች እና እንቅስቃሴዎች
  3. የስፖርት እቃዎች
  4. ማሽንጋዎች
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 01/06
3 እይታዎች

Reebok Treadmill/ትሬድሚል

+1
Reebok
ብራንድ
የማሽከርከር ማሽኖች
አይነት
2
የማሽከርከር ማሽከርከር ኃይል
አዲስ
ሁኔታ
Reebok Jet Series (Jet 100 & Jet 200) - ዋናው የቤት ውስጥ ትሬድሚል! ለጤናዎና ለብቃትዎ አስተማማኝ የሆነውን ዝነኛውን የሪቦክ (Reebok) ብራንድ ትሬድሚል በቤቶ ይሁኑ ስፖርት ይስሩ። ዝርዝር መገለጫዎች (Key Features): - Air Motion Cushioning Technology: በሩጫ ወቅት በጉልበት እና በቁርጭምጭሚት ላይ የሚደርሰውን ጫና የሚቀንስ ልዩ ቴክኖሎጂ አለው። - ኃይለኛ ሞተር (Powerful Motor): ለቤት ውስጥ ተስማሚ የሆነ አስተማማኝና ድምፅ የሌለው የሞተር አቅም (Jet 100: 2.0 HP | Jet 200: 2.25 HP)። - የፍጥነት አማራጭ (Speed & Incline): እስከ 16-18 கிமீ/ሰዓት ፍጥነት ያለው ሲሆን፥ ተራራማ ቦታ ላይ የመሮጥ ስሜት የሚሰጥ የዘንባባ (Incline) ማስተካከያ አለው። - ዘመናዊ ስክሪን (Smart Console): የልብ ምትን፣ የተቃጠለ ካሎሪን፣ ርቀትን እና ፍጥነትን በግልጽ የሚያሳይ የኤልኢዲ (LED) ማሳያ። - ብሉቱዝ እና ስፒከር (Bluetooth & Speakers): ስልክዎን በብሉቱዝ በማገናኘት የሚወዱትን ሙዚቃ እያደመጡ በደስታ እንዲሰሩ ያደርጋል። - ቦታ የማይዝ (SoftDrop Folding): ከተጠቀሙ በኋላ በቀላሉ ታጥፎ የሚቀመጥ በመሆኑ ለቤትዎ ጠባብ ቦታዎች ፍጹም ተመራጭ ነው። ዋጋ: 275,000 ETB (ያሉበት ድረስ ማቅረብ ብቻ ሳይሆን ገጣጥመን እናስረክበዎታለን)
Reebok Treadmill/ትሬድሚል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif