CeraVe Hydrating Facial Cleanser
: A facial cleanser designed for normal to dry skin. It removes dirt and excess oil while helping maintain the skin's natural protective barrier and moisture.
፦ ሴራቪ ሃይድሬቲንግ ፌሺያል ክሊንዘር በተለይ ለመደበኛና ለደረቅ ቆዳ የሚስማማ የፊት ማጽጃ ነው። ቆሻሻንና ከመጠን በላይ የሆነ ቅባትን በማስወገድ የቆዳን ተፈጥሯዊ መከላከያና እርጥበት ለመጠበቅ ይረዳል።