tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. ሲሲቲቪ ካሜራ
  5. Imou ደህንነትና ክትትል
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 13 ሰዓቶች በፊት
12 እይታዎች

Imou Cruiser Dual 2

+1
1
CCTV ካሜራ
አይነት
ብራንድ
የእርምጃ/ያልተሳሳተ
የግንኙነት አይነት
ውጪ
አጠቃቀም
PTZ
የካሜራ ቅርፀት
6MP
የቪዲዮ መግለጫ
CCD
የሴንሰር አይነት
H.265, H.265+, MPEG3
የቪዲዮ ቅርጽ
ሊቀነስ የሚችል ዙም, ራስ-ሰር የእንቅስቃሴ መከታተያ, ፊሽአይ ካሜራ, አፈላላፊ ማስጠንቀቂያ, እንቅስቃሴ መገንባት, ሌሊት መብራት, የሌሊት እይታ, የድምጽ መቅረጽ, ሁለት-አቅጣጫ ድምጽ, የውሃ መከላከያ
የካሜራ ባህሪያት
አዲስ
ሁኔታ
​በአንድ ጊዜ ሁለት የተለያዩ ቦታዎችን በአንድ ካሜራ ብቻ የመቆጣጠር አቅም ያለው፣ ለቤትዎ፣ ለቢሮዎ ወይም ለድርጅትዎ አስተማማኝ ጥበቃ ​ ዋና ዋና መግለጫዎች እና ጥቅሞች፦ ​ ባለሁለት ሌንስ (Dual-Lens System): • የላይኛው ሌንስ፦ አንዴ ተስተካክሎ የተወሰነ ቦታን የሚይዝ (Fixed Top Lens) • የታችኛው ሌንስ፦ በሁሉም አቅጣጫ የሚዞር 355° Pan & 90° Tilt (Motorized PTZ) ከፍተኛ ጥራት: 6MP (3+3MP) ጥርት ያለ የቪዲዮ ምስል ዘመናዊ AI ስማርት መለያ (IMOU SENSE): የሰዎችን እና የተሽከርካሪዎችን እንቅስቃሴ ብቻ ለይቶ በማወቅ የሀሰት ማንቂያዎችን (False Alarms) ያስቀራል ከፍተኛ የማስጠንቀቂያ ስርዓት (Active Deterrence): የጥስተኛ ምልክት ሲያይ የቀይ እና ሰማያዊ መብራቶችን በፍላሽ በማብራት እና በሚጮህ ሳይረን (Siren) ሰራቂዎችን ያበረግጋል የሌሊት ሙሉ ከለር እይታ (Smart Full-Color Night Vision): በጨለማ ውስጥ እንኳን ጥርት ያለ የቀለም ምስል ያሳያል የሁለት ወገን የድምፅ ግንኙነት (Two-Way Talk): በ Imou Life መተግበሪያ አማካኝነት በስልክዎ በቀጥታ ማውራት እና ማዳመጥ የሚያስች ለማንኛውም አየር ንብረት የሚሆን (IP66 Weatherproof): የዝናብ እና የአቧራ መቋቋም አቅም ያለው የማህደረ ትውስታ : እስከ 512GB MicroSD መቀል ይችላል ​
እውቂያ አሳይ
Imou Cruiser Dual 2Imou Cruiser Dual 2Imou Cruiser Dual 2Imou Cruiser Dual 2
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif