tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. ደህንነትና ክትትል
  4. IP ካሜራ
  5. V380Pro ደህንነትና ክትትል
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 2 ሰዓቶች በፊት
1 እይታዎች

Geekspace ያለ ኤሌክትሪክ ፓወር የሚሰራ Security Camera

+1
አይፒ ካሜራ
አይነት
ብራንድ
3MP
የቪዲዮ መግለጫ
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ቦሌ
Bole Medhanialem alemnesh plaza First floor no 112
አሁን ክፈት
• ሰኞ - እሑድ, 09:00-18:00
መብራት ቢሄድም የማይጠፋው የቤትዎ ጥበቃ! geek space v380 pro smart camera! "መብራት ተቋረጠ" ብለው ከእንግዲህ አይሰጉም! የዚህ አስደናቂ geek space v380 smart camera ልዩ ጥቅሞች: built-in battery backup: መብራት ቢሄድ እንኳ በባትሪው እየሰራ ጥበቃውን ሳያቋርጥ ይቀጥላል! 360° ptz rotation: በስልክዎ አፕሊኬሽን አማካኝነት ካሜራውን ወደ ጎን፣ ወደ ላይ እና ወደ ታች እያዞሩ ሙሉ ክፍሉን ያለ ምንም የጨለማ ማዕዘን (blind spot) ለመቃኘት የሚያስችል! remote live viewing: በ v380 / v380 pro አፕሊኬሽን አማካኝነት ከማንኛውም ቦታ (ከስራ፣ ከካፌ ወይም ከውጭ ሀገር) ሆነው በቀጥታ በስልክዎ ለመከታተል የሚያስችል! two-way audio: አብሮ በተገጠመለት ማይክ እና ስፒከር አማካኝነት በካሜራው አጠገብ ካሉ ሰዎች ጋር በስልክዎ በቀጥታ የመነጋገር እድል! motion detection alert: የሰው እንቅስቃሴ ሲኖር ወዲያውኑ ለይቶ ወደ ስልክዎ ፈጣን ማሳወቂያ የሚያስገባ! ir-cut night vision: በሌሊት እና በጨለማ ጊዜ እንኳን ጥርት ያለ ምስል የሚያሳይ የሌሊት እይታ! tf card storage: የቪዲዮ ምስሎችን በሜሞሪ ካርድ ላይ በጥራት የመዝገብ አቅም ያለው! ለመግጠም እጅግ ቀላል የሆነ፣ ከእነ ገመዱ፣ ቻርጀሩ እና የመስቀያ መለዋወጫዎቹ ጋር ሙሉ ሆኖ የቀረበ
እውቂያ አሳይ
Geekspace ያለ ኤሌክትሪክ ፓወር የሚሰራ Security CameraGeekspace ያለ ኤሌክትሪክ ፓወር የሚሰራ Security CameraGeekspace ያለ ኤሌክትሪክ ፓወር የሚሰራ Security Camera
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif