tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. የንግድ መሳሪያዎች እና እቃዎች
  3. ሳሎን እና የውበት መሳሪያዎች
  4. የፀጉር ማጠቢያ ገንዳዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 2 ሰዓቶች በፊት
15 እይታዎች

Hair Washing Chair (የፀጉር ማጠቢያ)

+1
አዲስ
ሁኔታ
የፀጉር ማጠቢያ መስኮቶች
አይነት
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
1-2 ቀን
ነፃ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
መርካቶ አንዋር መስጅድ ፊት ለፊት ሚሽካት የገበያ ማአከል
Open
• ሰኞ - እሑድ, 08:00-18:00
• shampoo backchair chair unit የተቀናጀ ዲዛይን: የማጠቢያ ገንዳውን እና የማረፊያ ወንበሩን በአንድ ላይ በማገናኘት የደንበኞችን ምቾት ይጠብቃል። • ጥራት ያለው የቆዳ ቁሳቁስ: ውሃ የማይበላሽ፣ በቀላሉ የሚጸዳ እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል ጥቁር ሰው ሰራሽ ቆዳ (PVC leather) የተሸፈነ ነው። • የአንገት ማረፊያ: የሴራሚክ ገንዳው የፊት ለፊት ክፍል ደንበኛው ጭንቅላቱን ወደ ኋላ ሲያደርግ አንገት ላይ ህመም እንዳይሰማው ተደርጎ በቅጥ የተሰራ ነው። • የውሃ መቆጣጠሪያ: የሙቅ እና ቅዝቃዛ ውሃ ማቀላቀያ ማስተካከያ (mixer) እና ተለዋዋጭ የሻወር ቱቦ (spray nozzle) አለው። • አድራሻ መርካቶ በተጨማሪ ክፍለሀገር እንዲሁም ክልል ከተሞች እንልካለን.
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif