ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
የንግድ መሳሪያዎች እና እቃዎች
የምግብ ቤትና የምግብ አቅርቦት መሳሪያዎች
የንግድ ጥልቅ መጥበሻዎች
Double የንግድ ጥልቅ መጥበሻዎች
Nima Double Deep Fryer (ይህ የጅምላ ዋጋ ነው)
1/2
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 1 ቀን በፊት
32 እይታዎች
Nima Double Deep Fryer (ይህ የጅምላ ዋጋ ነው)
+1
አዲስ
ሁኔታ
Nima
ብራንድ
5
L
አቅም
ኤሌክትሪክ
የኃይል ምንጭ
የሱቅ አድራሻ
አሳይ
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Merkato, Addis ketema,dir tera
I work at merkato and To Get quality products with "DISTRIBUTER PRICE" contact me.
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 02:00-12:00
ደብቅ
Nima Japan Original 5000W Double Deep Fryer - ባለ ሁለት ቅርጫት የኤሌክትሪክ ድንችና ስጋ መጥበሻ** ለካፌዎ፣ ለሬስቶራንትዎ ወይም ለቺፕስ ቤትዎ የሚሆን እጅግ ኃይለኛ፣ ፈጣን እና በአንድ ጊዜ በሁለት በኩል ብዙ ድንች ወይም ስጋ መጥበስ የሚችል ማሽን። ይህ ማሽን ባለ ሁለት ታንክ በመሆኑ በአንድ በኩል ድንች እየጠበሱ በሌላኛው በኩል ደግሞ ሳምቡሳ ወይም የዶሮ ስጋ መጥበስ የሚያስችል ሁለገብ ማሽን ነው። ¤እጅግ ኃይለኛ (5000W Power)፦** ማሽኑ በድምሩ 5000 ዋት (እያንዳንዱ ታንክ 2500W) ኃይል ስላለው ዘይቱን በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ በማፍላት ምግቦችን እጅግ በፍጥነት ያበስላል። ¤ባለ ሁለት ታንክ (Double Tank & Basket)፦** እያንዳንዳቸው የራሳቸው ማጣሪያ ቅርጫት ያላቸው ሁለት ገለልተኛ ታንኮች አሉት። እንደ ስራዎ ብዛት አንዱን ብቻ ወይም ሁለቱንም በአንድ ላይ ማሰራት ይችላሉ። * ** Stainless Steel Body፦** ሙሉ አካሉ ከኢንዱስትሪ ደረጃ ጠንካራ ማይዝግ ብረት (Stainless Steel) የተሰራ በመሆኑ አይዝግም፣ ለማጽዳትም በጣም ቀላል ነው። ¤ የ2 አመት ዋስትና (2 Year International Warranty)፦** የ2 አመት ዓለም አቀፍ ዋስትና አለው። *ባሉበት ቦታ በፍጥነት እናደርሳለን (Delivery)። እቃውን በአካል አይተው፣ ጥራቱን አረጋግጠው ይረከቡ!
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ETB 11,600
የተሰኘ ዋጋ
ደውለኝ ተወካይ
Brkt
1 ወር በላይ በJiji ላይ
በተለምዶ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ መልስ ይሰጣል
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ