tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. ትራንስፖርት እና ደህንነት
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 2 ሰዓቶች በፊት
30 እይታዎች

Infantino Baby Carier

+1
Infantino
ብራንድ
መሸኛዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ግራጫ
ቀለም
14
ክብደት
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
1-2 ቀን
ነፃ
Infantino ergonomic baby carrier 2 የማዘያ መንገዶች 1. ፊት ለፊት - ሰፊ መቀመጫ ውስጥ የሕፃኑን ዳሌ በ "M" ቅርፅ እንድቀመጥ ያስችለዋል. ህጻኑ ከዳሌ እስከ ጉልበቱ የሚደግፍ በመሆኑ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ምቹ ጉዞ ያደርጋል 2. ከኋላ ለማዘያ ምቹና አስተማማኝ ተነቃይ፣ ሊታጠብ የሚችል ኮፍያ ስላለው ሕፃኑን ሙሉ እይታ የማይከለክል በደስታ እንዲሸፈን ያደርጋል ጭንቅላታቸውንም ከብርድና ከአደጋ የሚከላከል ነው ምቹ ኪስ ለወላጆች እጅ ማስገቢያ ያለው ለህፃኑ እጅ ማንጠልጠያና መደገፊያ ያለው እጅግ ምቹና ማራኪ ማዘያ የመሸከም አቅሙ 14kg ይህ ማዘያ ከሌሎቹ የሚለየው የልጆችን ምቾት ብቻ ሳይሆን የ እናትንም የትከሻ መዛል ያስወግዳል! ባለ ኮፍያ ከፊት ለፊቱ ኪስ ያለው ዋጋ3,400ብር ብቻ ካሉበት ሆነው ይደውሉልን free delivery any where in adiss090XXXXXXX
Infantino Baby CarierInfantino Baby CarierInfantino Baby Carier
ETB 3,600
የተሰኘ ዋጋ
2 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif