tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
  4. ኢንቨርተሮች እና የመጠባበቂያ ባትሪዎች
  5. ኢንቨርተር ባትሪዎች
  6. Solar ኢንቨርተር ባትሪዎች
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 20/05
24 እይታዎች

Solare Inverter Sysetm

+1
1
450 wati
ብራንድ
ኢንቨርተር ባትሪዎች
አይነት
Hybrid Inverter
አዛዥ ዓይነት
400aH
የባትሪ አቅም
250V
የባትሪ ቭልቲጅ
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Meshikat
Every
Open
• ሰኞ - እሑድ, 09:00-18:00
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Meshikat
Every
Open
• ሰኞ - እሑድ, 09:00-18:00
ጀነሬተርን በተሳካ ሁኔታ አስቀርተናል ጀነሬተርን ያስቀረ ዘመናዊ የ ሀይል ምንጭ(Fully solar system) ይዘንሎት መጥተናል። ከ generator በጣሙን የተሻለ ድምፅ እና ጭስ አልባ ተክኖለጂ። እንዲሁም በአገልግሎት ዘመኑ ምንም አይነት ወጪ የማያስወጣ First investment ብቻ በማድረግ ለተከታታይ 12 ዓመት እና ከዚያም በላይ ማሰተቀም የሚችል አሪፍ መፍትሄ ይዘን መተናል። ከገበያዉ ምን ይለየናል? 1.በዘመኑ የመጨረሻ የባትሪ ቴክኖሎጂ ውጤት ሊትየም (LiFePo4 Lithium Battery )በምርቶቻችን መጠቀማችን። 2.ከ5 አይነት በላይ አለም አቀፍ ብራንዶች መያዛችን(Sako,shoto,Deye,SREN and Must 3.ገበያ ላይ ካለዉ ምርት በተለየ ኢንቨርተር ፣ ባትሪው እና መቆጣጠሪያ ሲስተሙ በአንድ ላይ ( all in one) ሆኖ ላጠቃቀም እንዲመች ሆኖ መምጣቱ ። 4. hybrid system በመሆኑ። 5. በመካከለኛ እና በከፍተኛ የ ሃይል አማራጭ መገኘቱ(By single and Three phase) ለመኖሪያም ሆነ ለመስሪያ ቦታዎች ለህክምና ጣብያ ተስማሚ። ድምፅ እንዲሁም የአየር ብክለት የሌለዉ። አነስተኛ ጥገና እና አስተማማኝ ከጄነሬተር ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ ዋጋ
Solare Inverter SysetmSolare Inverter Sysetm
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif