tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጥገና እና ግንባታ
  3. የኤሌክትሪክ መሳሪያዎች
  4. ማረጋጊያዎች እና የቮልቴጅ ጥበቃ
  5. የቮልቴጅ ማረጋጊያዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 1 ቀን በፊት
14 እይታዎች

ኦሪጅናል ኤዲሰን የቮልቴጅ ማስተካከያ (EDISON Digital Voltage Stabilizer)

+1
Edison
ብራንድ
ቭልቴጅ መቋረጫዎች
አይነት
250V
ከፍተኛ ቀጣይ ተመን
ከፍተኛ መጠን መከላከያ, ከፍተኛ ቅዝቃዜ መከላከያ, ዝቅተኛ ቅዝቃዜ መከላከያ, ቭልተጅ መጠን መለኪያ
ተግባሮች
3
ደረጃዎች
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Merkato, Addis ketema,dir tera
I work at merkato and To Get quality products with "DISTRIBUTER PRICE" contact me.
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 02:00-12:00
ኤዲሰን የቮልቴጅ ማስተካከያ (EDISON Digital Voltage Stabilizer) ‎ ‎ **« ውድ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችዎን ከመብራት መዋዥቅ ያድኑ! »** ‎ ‎የኤሌክትሪክ ኃይል ሲወጣና ሲወርድ ቲቪ፣ ፍሪጅ፣ ኮምፒውተር ወይም ሌሎች የቤት ዕቃዎች እንዳይቃጠሉና እንዳይበላሹ ሙሉ ጥበቃ የሚያደርግ አስተማማኝ የ EDISON ስታቢላይዘር። ‎ ‎# የምርቱ ልዩ ጥቅሞች፦ ‎ ‎* ** ዲጂታል ስክሪን፦ የሚገባውንና የሚወጣውን ቮልቴጅ (Input/Output Voltage) በግልጽ በቁጥር ያሳያል። * **DELAY / UNDELAY፦** መብራት ሲመጣ ወዲያውኑ እንዲለቅ ወይም ዘግይቶ (ለፍሪጅ እና ለትላልቅ ዕቃዎች ደህንነት ሲባል) እንዲለቅ ለማድረግ set የሚደረግ። ‎ ‎* **የመብራት ጠቋሚዎች (LED Lights):- የስራ ሁኔታውን (Working፣ Unusual፣ Delaying) በግልጽ ያሳውቃል። ‎ ‎* **ለቤትና ለቢሮ ተስማሚ፦ ለማንኛውም የቤት ወይም የቢሮ ዕቃ ጥበቃ የሚሆን። ‎ ‎- ‎ ‎EDISON ጥራትና ጥንካሬን ለሚያስቀድሙ
ኦሪጅናል ኤዲሰን የቮልቴጅ ማስተካከያ (EDISON Digital Voltage Stabilizer)ኦሪጅናል ኤዲሰን የቮልቴጅ ማስተካከያ (EDISON Digital Voltage Stabilizer)
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif