ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
እንስሳት እና የቤት እንስሳት
የቤት እንስሳት መለዋወጫዎች
Kwik Flying Crawling Insect Killer.(Kwik የፀረተባይ ማጥፊያ - የበረሮ ማጥፊያ )
1/2
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 10/06
37 እይታዎች
Kwik Flying Crawling Insect Killer.(Kwik የፀረተባይ ማጥፊያ - የበረሮ ማጥፊያ )
+1
አዲስ
ሁኔታ
insect killer
አይነት
የሱቅ አድራሻ
አሳይ
አዲስ አበባ • ልደታ
Ldeta smart plaza
Ldeta around belay teklu pastry
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 01:00-12:59
ደብቅ
በቤትዎ ውስጥ የሚበሩና የሚሳቡ ተባዮች አስቸግረውዎታል? እንግዲያውስ መፍትሄው እጃችን ላይ ነው! KWIK የተባይ ማጥፊያ በልዩ ሁኔታ የተቀመመ አዲስ ፎርሙላ (Improved Formula) ሲሆን፣ በቤትዎ ውስጥ ያሉትን ማንኛውንም ተባዮች በአጭር ጊዜ ውስጥ ያጠፋል ። 2-በ-1 አገልግሎት፦ ለሚበሩ (እንደ ዝንብና ትንኝ) እንዲሁም ለሚሳቡ (እንደ በረሮና ጉንዳን) ተባዮች በአንድነት የሚያገለግል ነው ። ፈጣንና ኃይለኛ (Knockdown Power)፦ ተባዮቹን እንደረጨንባቸው ወዲያውኑ የማርገፍ ብቃት አለው ። ዘላቂ ውጤት (Long Lasting)፦ ከተረጨ በኋላ ለረጅም ጊዜ ተባዮች እንዳይቀርቡ የመከላከል አቅም አለው ። • መጠን፦ 400ml ይዘት ያለው ሲሆን ለረጅም ጊዜ ያገለግላል ። ጥንቃቄዎች • ከምግብና ከልጆች ንክኪ ራቅ ባለ ቦታ ያስቀምጡ። • ሲረጩ ምግብና የውሃ እቃዎችን ይሸፍኑ ። • ከተረጨ በኋላ ለ10 ደቂቃ ያህል ክፍሉን ዘግተው ይቆዩ።
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ETB 1,000
የተሰኘ ዋጋ
ደውለኝ ተወካይ
EKG
1+ ዓመታት በ Jiji ላይ
በተለምዶ በአንድ ቀን ውስጥ መልስ ይሰጣል
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
መጀመሪያ የሚገዙትን እቃ ይመልከቱ እና የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ