tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. መዝናኛዎች እና እንቅስቃሴዎች
  3. ማሳገሪያዎች
  4. የእግር ማሳጅ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 23 ሰዓቶች በፊት
8 እይታዎች

የእግር ማሳጅ ማደረገያ ማሳጄር (Foot Bath Massager)

+1
ሌላ
የማሳሪያ አይነት
እግር
የሰውነት ክፍል
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Merkato
@gamme3676 on TikTok and @gmy45 telegram
Open
• ሰኞ - እሑድ, 08:00-20:00
የእግር ማሳጀር (Foot bath massager) ብዙ ጊዜ በስራ ላይ ለሚቆሙ ሰዎች ፣ የተረከዝ መሰነጣጠቅ እና በእድሜ ለደከሙ እግር የሚሆን መፍትሄ ይዘንሎት መተናል። የአኩፓንቸር ነጥቦችን ሙሉ በሙሉ በማሸት የደም ዝውውርን ከፍ ማድረግ እና ሰላማዊ እንቅልፍ እንዲያገኙ ይረዳዎታል የታመሙ ተረከዞችን እና ጣቶችን ለማስታገስ የደከሙ እግሮችን ለመንከባከብ እና ለማከም የሚረዱ ለስላሳ እና የሚያነቃቁ አረፋዎች የያዘ Foot bath massager በመጠቀም የእግሮን ጤና እና ልስላሴ ይጠብቁ heat automatically shake massage gas wave oxygenated infrared physiotherapy ለቁርጥማት ለተረከዝ ህመም ፍቱን የሆነ ለሪህ ዉበትን ለመጠበቅ የሚስማማ ለእግር መዛል ለ ተረከዝ ቁርጥማት ለ ደም መርጋት የ ደም ስር መፍታታትን የሚያመጣ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif