ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
የንግድ መሳሪያዎች እና እቃዎች
የማምረቻ መሳሪያዎች
የማተም ማሽኖች
Impulse የማተም ማሽኖች
የፕላስቲክ ማሸጊያ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 2 ሰዓቶች በፊት
56 እይታዎች
የፕላስቲክ ማሸጊያ
+1
1
መሽፈኛ ማሽኖች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
200
mm
የማሽን ስፋት
የሱቅ አድራሻ
አሳይ
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Merkato / Anwar / Mosque / Meshkat commercial centre
Merkato / Anwar / Mosque / Meshkat commercial centre
አሁን ክፈት
• ሰኞ - እሑድ, 00:00-23:00
እትም ላይ እይ
ደብቅ
(የላስቲክ ማሸጊያ ማሽን) የቤትዎን ንፅህና እና የምግብዎን ጣዕም ይጠብቁ! ምግቦች በቶሎ እየተበላሹ ወይም ፍሪጅ ውስጥ ሽታ እየቀየሩ ተቸግረዋል? እንግዲያውስ መፍትሄው እጃችን ላይ ነው! ለማንኛውም ቤት፣ ሆቴል እና የባልትና ንግድ ስራ ተመራጭ የሆነው Electric Impulse Bag Sealer (የላስቲክ ማሸጊያ ማሽን) ይዘንላችሁ መጥተናል። ለምን ይህ ማሽን ያስፈልግዎታል? ምግቦች አየር እንዳያገኙ አሽጎ በማስቀመጥ ትኩስነታቸው ሳይቀየር ለረጅም ጊዜ እንዲቆዩ ያደርጋል። ለስጋ፦ ሳይደርቅ እና ቀለሙን ሳይቀይር ለማስቀመጥ። ለወጥ፦ ፍሪጅ ውስጥ ሽታ እንዳያመጣ አሽጎ ለማስቀመጥ። ለአትክልትና ፍራፍሬ፦ ሳይጠወልጉ እንደተቀጠፉ እንዲቆዩ። ለጥራጥሬና ቅመማቅመም፦ እርጥበት እንዳይገባቸውና ጣዕማቸው እንዳይጠፋ። የቴክኒክ መረጃዎች (Product Features) የላስቲክ ስፋት፦ እስከ 300mm (30cm) ማሸግ የሚችል። የሙቀት መቆጣጠሪያ፦ እንደ ላስቲኩ ውፍረት የሚስተካከል 8 የሙቀት ደረጃዎች (Heat Speed) ያለው። ጥራት፦ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል ከንፁህ መዳብ (Pure Copper) የተሰራ። አጠቃቀም፦ እጅግ ቀላል እና ፈጣን የሆነ የኤሌክትሪክ ሲስተም (Precision Control Circuit)
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ቅናሽ ያቅርቡ
ETB 3,999
ደውለኝ ተወካይ
Leader Electronics
1+ ዓመታት በ Jiji ላይ
በደቂቃዎች ውስጥ ይመልሳል
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
የናይሎን ማሸጊያ ማሽኖች
Electric የማተም ማሽኖች