
- ሁሉም ማስታወቂያዎች
- የንግድ መሳሪያዎች እና እቃዎች
- የማምረቻ መሳሪያዎች
የብሎኬት ማምረቻ ሽያጭ
Adisu gebya
አሁን ዝግ ነው
• ሰኞ - ቅዳሜ, 09:00-17:00
የብሎኬት ማምረቻ ሽያጭ
የጣልያን ስሪት ነው
ማሽኑ አለሰራም አገረ ውስጥ፤ትንሽ
ዝገት ነገረ አለው(ዝናብ ነገር)
ሃይድሮሊክ ሲስተም ነው Automatic እና ማንዋል ይሰራል
በቀን አሰከ 4000ያመርታል
አምስት ሞልድ አለው
3.ሞልድ የብሎኬት ናቸው
2.ሞልድ የአስፋልት ዳር አና ቴራዞ ነው
አንድ ብሎኬት ማውጫ ኮንቨይር አለው
ማሽኑ የሚሰራ ነው ትንሽ ሰርቪስ ይፈልጋል
ብዙ ዓመት የተቀመጠ ነው አለሰራም
ሚክሰር የለውም
ኮንቨይር የለውም
ፓሌት የለውም
ዋጋ። 980,000 ብር
Commison 2 percent
Only real buyers call093XXXXXXX የደህንነት ምክሮች
- እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
- ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
- እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
- ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
- እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
