tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. መቀዝቃዣዎች
  5. Syinix መቀዝቃዣዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 23 min ago
3 እይታዎች

Syinix 670,litr Side-by-Side Refrigerator

+1
መቀዝቀዣዎች
አይነት
ብርቱካን
ቀለም
አዲስ
ሁኔታ
Syinix
ብራንድ
ኤሌክትሪክ
የኃይል ምንጭ
ጎን-በ-ጎን
የቁሳዊ ቁሳዊ አይነት
2
የበር ብዛት
5
የተሸጎች ብዛት
ኮፐር
ንጥረ ነገር
ውጫዊ
የበረዶ እና ውሃ መስርያ አካባቢ
በበረዶ ነፃ
የመረጋጋት አይነት
በብቃት የቆሙ
የመጫኛ አይነት
A+
የኃይል ክፍል
240V
ቭልትጅ
ራስአንስ መረጋጋት
የመያዣ ባህሪያት
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
1 ቀን
ነፃ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Adiss ababa
All ethiopia
አሁን ክፈት
• ሰኞ - እሑድ, 00:00-23:00
Syinix 670L ባለ ሁለት ተካፋች ዘመናዊ ፍሪጅ ይህ ፍሪጅ ባለሁለት ተካፋች ሲሆን በረዶ ቤቱ እጅግ ሰፊና ትልቅ ስለሆነ ምንም አይነት እቃ ብታስገቡበት አንሞላም በተጨማሪም ሰፋፊ የውስጥና የበር መደርደሪያዎች ስላሉት ትላልቅ እቃዎችን ማስቀመጥ ያስችላችኋል። ሙሉ Multi Cooling Plus Fan System ስለሆነ በረዶ ቤቱ ምንም አይነት በረዶ ግርግዳው ላይ አይጋግርም እንዲሁም ምንም አይነት እርጥበት እይዝም በዚህም ምክንያት ቀጥታ በረዶ የሚሰራላችሁ የምታስቀምጡት ምግብና እቃ ላይ ብቻ ነው። 30% Energy saving ስላላቸው 24 ሰዓት ውስጥ ያሉ ምግብና መጠጦችን አቀዝቅዞ ስለሚያቆይ የመብራት መጥፋት አያሳስቦትም ። የራሱ ውሃ ማጣሪያ ስለተገጠመለት ውሃ አጣርቶና አቀዝቅዞ ይሰጣችኋል ስለዚህም ከተጨማሪ ወጪ ያድናችኋል። Inverter Compressor ስለሚጠቀም ሽታን ይቆጣጠራል: ድምፅ የለውም; ዝቅተኛ የመብራት ፍጆታ ነው ያለው በዚህም ገንብዎን ይቆጥባሉ። 80% Electric 20% gas ስለሆነ ከ15 ዓመታት በላይ ያለ ችግር ያስጠቅማችኋል። የራሱ ሀይል መቆጣጠሪያ ስላለው በመብራት ምክንያት አይቃጠልም። ይሄን እና ሌሎች ብራንድ እቃዎችን የምትፈለጉ ከሆነ ከ10 ዓመት Motor ዋስትና ጋር እኛ ጋር ያገኛሉ አድራሻችን ቁጥር አንድ መርካቶ አንዋር መስጂድ Free delivery095XXXXXXX
እውቂያ አሳይ
Syinix 670,litr Side-by-Side Refrigerator
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif