Electric Infrared / Ceramic Stove
ኃይል: 3500W
ቮልቴጅ: 220V
የማብሰያ ወለል: Ceramic/Glass
Touch Control እና LED ማሳያ አለው።
የማብሰያ ሁኔታዎች እንደ Fried, BBQ, Soup ያሉ አማራጮች አሉት።
Timer አለው፤ ጊዜው ሲያልቅ ራሱን ያጠፋል። �
Manua
Infrared ስለሆነ ልዩ induction pot አያስፈልግም፤ ጠፍጣፋ የታችኛው ክፍል ያለው ተስማሚ ድስት/መጥበሻ
መጠቀም ይቻላል። �