tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. ብሌንደሮች
  5. Moulinex የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 23/09
22 እይታዎች

ኦሪጅናል የሙሊኔክስ ብሌንድፎርስ ጁስና ቅመማ ቅመም መፍጫ (Moulinex Blendforce 2 XXL Jar)

ብሌንደሮች
አይነት
ነጭ
ቀለም
አዲስ
ሁኔታ
ብራንድ
ኤሌክትሪክ
የኃይል ምንጭ
የማይዝለል ብረት
ንጥረ ነገር
ኤሌክትሪክ ብሌንደር
የብሌንደር አይነት
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Merkato, Addis ketema,dir tera
I work at merkato and To Get quality products with "DISTRIBUTER PRICE" contact me.
አሁን ክፈት
• ሰኞ - እሑድ, 02:00-12:00
ኦሪጅናል የሙሊኔክስ ብሌንድፎርስ ጁስና ቅመማ ቅመም መፍጫ (Moulinex Blendforce 2 XXL Jar) ለብዙ ሰው የሚሆን ጁስ በአንድ ጊዜ ለማዘጋጀት፣ ቅመማ ቅመሞችን እና አትክልቶችን በፍጥነት ለመፍጨት የሚያገለግል ኦሪጅናል የፈረንሳይ ብራንድ Moulinex Blendforce • ​ብራንድ፦ Moulinex (Blendforce 2) • ​ባህሪ፦ Powelix Technology & XXL Large Jar ዋና ክፍሎችና መለዋወጫዎች (Key Attachments)፦ • ​XXL Blender Jar (እስከ 8 ሰው የሚበቃ ትልቅ የጁስ መፍጫ ጃር) • ​Grinder / Chopper Attachments (የቅመማ ቅመም መፍጫ እና የአትክልት መክተፊያ 2 ትንንሽ ዕቃዎች)፦ • ​በተጨማሪም በፍጥነት ለመፍጨት የሚያስችሉ የ Powelix የብረት ቢላዎች ​ የምርቱ ልዩ ጥቅሞች፦ • ​ XXL ትልቅ ጃር፦ እስከ 8 ሰው የሚሆን ጁስና ስሙዚ በአንድ ጊዜ ማዘጋጀት የሚያስችል ሰፊ መያዣ አለው። • ​ Powelix ቴክኖሎጂ፦ ቢላዎቹ በጥራትና በፍጥነት እንዲፈጩ የተሰሩ በመሆናቸው የምግብ ይዘትን ሳይቀይሩ አልስልሰው ይፈጫሉ። • ​ 3-in-1 ባለ ብዙ አገልግሎት፦ የፍራፍሬ ጁስ መምቻ፣ የቅመማ ቅመም (ቡና፣ እርድ) መፍጫ እና የሽንኩርት/አትክልት መክተፊያ አሟልቶ የያዘ ነው። ¤¤ መርካቶ መምጣት ሳያስፈልግዎ እኛ ከማከፋፈያ በማከፋፈያ ዋጋ አሉበት ድረስ እንልክልዎታለን። « ጥራትን ለሚመርጡ ሁሉ»
እውቂያ አሳይ
ኦሪጅናል የሙሊኔክስ ብሌንድፎርስ ጁስና ቅመማ ቅመም መፍጫ (Moulinex Blendforce 2 XXL Jar)
ETB 17,460
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif