tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. የቡና ማሽኖች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 23 ሰዓቶች በፊት
34 እይታዎች

‎ኦሪጅናል የብላክ ኤንድ ዴከር ቡና ማፍያ ከነ ኩባያው (Black+Decker Coffee Maker)

+1
የቡና ማሽኖች
አይነት
Black
ቀለም
አዲስ
ሁኔታ
BLACK & DECKER
ብራንድ
ኤሌክትሪክ
የኃይል ምንጭ
የማይዝለል ብረት
ንጥረ ነገር
የፊልተር ቡና ማሽን
አይነት የቡና ማሽን
ኤስፕሬሶ, ፊልተር ቡና
የቡና አይነት
A+++
የኃይል ክፍል
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Merkato, Addis ketema,dir tera
I work at merkato and To Get quality products with "DISTRIBUTER PRICE" contact me.
አሁን ክፈት
• ሰኞ - እሑድ, 02:00-12:00
‎ኦሪጅናል የብላክ ኤንድ ዴከር ቡና ማፍያ ከነ ኩባያው (Black+Decker Coffee Maker) ‎ ‎የተፈጨ ቡናን በመጠቀም ትኩስና ጣፋጭ የአሜሪካን ቡና (Filter Coffee) በደቂቃዎች ውስጥ አፍልቶ የሚያቀርብ ኦሪጅናል የ Black+Decker ማሽን። ጠዋት ለስራ ለሚጣደፉና ቢሮ ውስጥ ለሚሰሩ የራሱ ተነቃይ travel mug ያለው ‎ ‎ የምርቱ ልዩ ጥቅሞች፦ ‎ ‎ ቀጥታ ኩባያ ውስጥ ማፍላት፦** ቡናውን አፍልቶ በቀጥታ አብሮት በተሰራው የጉዞ ኩባያ (Travel Mug) ውስጥ ስለሚጨምር ተጨማሪ ጆግ አያስፈልግዎትም። ‎ ‎ ባለሙቅ ማግ (Travel Mug)፦** ከማይዝግ ብረት የተሰራው ኩባያ ቡናው ሳይቀዘቅዝ ለረጅም ሰዓት እንዲቆይ ያደርጋል። ‎ ‎ ውሱን ቦታ የሚይዝ (Compact)፦ዲዛይኑ በጣም ያማረና አነስተኛ ቦታ የሚይዝ ስለሆነ ለቢሮ ፣በቦርሳ፣ጠረጴዛ ወይም ለኩሽና በጣም ተስማሚ ነው። ‎ ‎* ** ቋሚ ማጣሪያ (Reusable Filter)፦ የቡና ማጣሪያው ተነቃሽና በቀላሉ የሚታጠብ በመሆኑ ተጨማሪ የወረቀት ማጣሪያ መግዛት አያስፈልግዎትም። ‎ ‎- ‎ ‎∞∞ ጥራትና ጥንካሬን ለሚያስቀድሙ ∞∞
‎ኦሪጅናል የብላክ ኤንድ ዴከር ቡና ማፍያ ከነ ኩባያው (Black+Decker Coffee Maker)‎ኦሪጅናል የብላክ ኤንድ ዴከር ቡና ማፍያ ከነ ኩባያው (Black+Decker Coffee Maker)‎ኦሪጅናል የብላክ ኤንድ ዴከር ቡና ማፍያ ከነ ኩባያው (Black+Decker Coffee Maker)
ETB 11,200
የተሰኘ ዋጋ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif