tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. የማብሰያ ሳህኖች
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 11/07
6 እይታዎች

‎ኦሪጅናል ብላክ ኤንድ ዴከር ዲጂታል ቡና ማፍያ (Black+Decker Programmable Coffee Maker

+1
የቡና ማሽኖች
አይነት
Black
ቀለም
አዲስ
ሁኔታ
BLACK & DECKER
ብራንድ
ኤሌክትሪክ
የኃይል ምንጭ
የማይዝለል ብረት
ንጥረ ነገር
የፊልተር ቡና ማሽን
አይነት የቡና ማሽን
ኤስፕሬሶ, ፊልተር ቡና
የቡና አይነት
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Merkato, Addis ketema,dir tera
I work at merkato and To Get quality products with "DISTRIBUTER PRICE" contact me.
Open
• ሰኞ - እሑድ, 02:00-12:00
‎ኦሪጅናል የብላክ ኤንድ ዴከር ዲጂታል ቡና ማፍያ 12 ሲኒ (Black+Decker Programmable Coffee Maker) ‎ ‎ለሙሉ ቤተሰብ ወይም ለቢሮ የሚሆን፣ በቴክኖሎጂ የዳበረ ኦሪጅናል የ Black+Decker ቡና ማፍያ ማሽን። አስቀድመው ሰዓት ሞልተውለት እርስዎ ሳይነሱ ራሱ አፍልቶ የሚጠብቅዎት አስደናቂ ማሽን። ‎ ‎# የምርቱ ልዩ ጥቅሞች፦ ‎ ‎ እስከ 12 ሲኒ ትልቅ አቅም፦ በአንድ ጊዜ እስከ 12 ሲኒ ቡና ማፍላት የሚችል ጥራት ያለው የመስታወት ጆግ (Carafe) አለው። ‎ ‎ አስቀድሞ ማዘዣ (Delay Brew)፦ ማሽኑ ላይ ሰዓት በመሙላት (Timer) በፈለጉት ሰዓት ራሱ በራሱ ተነስቶ ቡና እንዲያፈላ ማድረግ ይችላሉ።ለምሳሌ ጠዋት 1:30 ሲል ራሱ እንዲያፈላ ማድረግ ይቻላል። ‎ ‎የቡና ውፍረት መቆጣጠሪያ ፦ እንደ ምርጫዎ የቡናውን መውፈር ወይም መቅጠን (Light or Strong) መቆጣጠሪያ አለው። ‎ ‎Keep Warm Function፦ ቡናው ከፈላ በኋላ ሳይቀዘቅዝ ለረጅም ሰዓት በሙቀቱ እንዲቆይ የሚያደርግ የማሞቂያ ገጽ (Hot plate) ከታች አለው። ‎ ‎* ** ቋሚ ማጣሪያ (Permanent Filter)፦** በቀላሉ ወጥቶ የሚታጠብ ማጣሪያ ስላለው ተጨማሪ የወረቀት ማጣሪያ መግዛት አያስፈልግዎትም። ‎ ‎- ‎ ‎ ∞∞ጥራትና ጥንካሬን ለሚያስቀድሙ∞∞
‎ኦሪጅናል ብላክ ኤንድ ዴከር ዲጂታል ቡና ማፍያ (Black+Decker Programmable Coffee Maker‎ኦሪጅናል ብላክ ኤንድ ዴከር ዲጂታል ቡና ማፍያ (Black+Decker Programmable Coffee Maker
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif