tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. ብሌንደሮች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 18 ሰዓቶች በፊት
26 እይታዎች

‎Geepers Original 3 In1 Multifunctional Blender/የጁስ፣የቅመምእና የሽንኩርት መፍጫ

+1
ብሌንደሮች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Voted Superbrand
ብራንድ
ኤሌክትሪክ
የኃይል ምንጭ
ኮፐር
ንጥረ ነገር
ኤሌክትሪክ ብሌንደር
የብሌንደር አይነት
የጭማቂ መያዣ
የብሌንደር ክፍሎች ይካተታሉ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Merkato, Addis ketema,dir tera
I work at merkato and To Get quality products with "DISTRIBUTER PRICE" contact me.
አሁን ክፈት
• ሰኞ - እሑድ, 02:00-12:00
‎ ‎# GEEPERS Original 3 in 1 Multifunctional Blender (የጁስ፣ የቅመም እና የሽንኩርት መፍጫ) ‎ ‎- አንዱን ፍሬ በጅምላ ዋጋ- ‎ ‎ለቤትዎ የሚሆን ሁለገብ፣ ጥንካሬው አስተማማኝ የሆነ እና በአንድ ጊዜ ሶስት የተለያዩ ስራዎችን የሚሰራ ማሽን ‎ ‎## (TECHNICAL SPECIFICATIONS) ‎ ‎**350W ኃይለኛ የኮፐር ሞተር ፦ ማሽኑ በውስጡ ባለ 350 ዋት ሙሉ በሙሉ ከንፁህ መዳብ (Copper) የተሰራ ጠንካራ ሞተር አለው። ይህም ሞተሩ ሳይሞቅና ሳይቆራረጥ ማንኛውንም ጠንካራ ነገር በሴኮንዶች ውስጥ ፈጭቶ እንዲጨርስ ረጅም ዕድሜን ይሰጠዋል። ‎ ‎* **የጆጉ አቅም (Jug Capacity)፦ ‎ 1. ትልቁ ማሰሪያ (Blender)፦ 1.0 ሊትር ይዘት ያለው ሲሆን ለተለያዩ የፍራፍሬ ጁሶች እና ፈሳሽ ነገሮች ለመስራት ተስማሚ መጠን አለው።። ‎ 2. መካከለኛው መፍጫ (Chopper)፦ ሽንኩርት፣ አትክልት፣ ቲማቲም እና ስጋዎችን በቀላሉ ለመክተፍና ለመፍጨት ያገለግላል ። ‎3. ትንሿ መፍጫ (Grinder)፦እንደ ቡና ፍሬ፣ ቁንዶ በርበሬ፣ ቀረፋ እና የተለያዩ ደረቅ ቅመማ ቅመሞችን ድቅቅ አድርጎ ለመፍጨት የምታገለግል። ‎ ‎ Overheat Protection፦ ማሽኑን ለረጅም ሰዓት ሲጠቀሙበት ሞተሩ ከመጠን በላይ እንዳይሞቅና እንዳይቃጠል በራሱ ጊዜ የሚያጠፋ ልዩ ሴፍቲ አለው። ‎ ‎ (Fast Delivery) እቃውን በአካል አይተውና ጥራቱን በሚገባ አረጋግጠው ይረከቡ።
እውቂያ አሳይ
‎Geepers Original 3 In1 Multifunctional Blender/የጁስ፣የቅመምእና የሽንኩርት መፍጫ
ETB 6,900
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif