ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
BLACK & DECKER የወጥ ቤት የኤሌክትሪክ እቃዎች
Black +Decker Jusere
1/3
+1
1
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 8 ሰዓቶች በፊት
3 እይታዎች
Black +Decker Jusere
የማር መጭመቂያዎች
አይነት
ብርቱካን
ቀለም
አዲስ
ሁኔታ
BLACK & DECKER
ብራንድ
ኤሌክትሪክ
የኃይል ምንጭ
የማይዝለል ብረት
ንጥረ ነገር
የጭማቂ መጭመቂያ
የማጨሻ አይነት
Other
በርካታ ፍጥነቶች
A+++
የኃይል ክፍል
ኤሌክትሮኒክ
አይነት መቆጣጠሪያ
250
V
ቭልትጅ
ራስ-ሰው እንቁልፍ, BPA-ነፃ, የክብ ማከማቻ, የሚፈቱ ቢላዎች, የማታጠብ የሚቻል ክፍሎች, የጭማቂ መያዣ ተካትቷል, ላይ/እንቁልፍ የኃይል አቀናባሪ, የመዋሸት ትቦ, የተገጠመ, የምትን ተግባር, የሚታይ መክፈቻ, ሌላ
ጁስ መጥመቂያ ባህሪያት
120
watts
ኃይል
ተጨማሪ አሳይ
የሱቅ አድራሻ
አሳይ
1
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Addis Ababa
Addis Ababa /merkato/anwar masjid mishkat Commercial center basement floor #SB-011 Smart electronics
አሁን ክፈት
• ሰኞ - እሑድ, 09:00-23:00
ደብቅ
BLACK +DECKER JUSER 5 አይነት መለዋወጫ ያለው ሁለገብ መፍጫ ። ለብርቱካን ፣ ካሮት ፣ አናናስ ፣ ሎሚ ፣ መንደሪን የመሳሰሉትን ፍራፍሬዎች ለመጭመቅ የሚያስችል ነው። በተጨማሪም ቆሻሻውን ከጭማቂው እየለየ ጁስ ለመስራት የሚያስችል ነው። ስጋ ፣ ጉበት እና መሰል ምግቦችን ለክትፎ ፣ ለዱለት እና ለሌሎችም የምግብ ዝግጅቶች መፍጨት የሚችል። ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ እንዲሁም ሌሎች አትክልቶችን የሚፈጭ ማሽን። ለማንኛውም አይነት ቅመማ ቅመም ማለትም በርበሬ ፣ ሚጥሚጣ ፣ ቡና ፣ ቀረፋ ፣ ለውዝ ፣ ሱፍ ፣ ሰሊጥ ፣ ተልባ እና አጠቃላይ ደረቃ ደረቅ ቅመሞችን የሚፈጭ ማሽን። እንዲሁም ለዳቦ ቆሎና ፓስታ ፉርኖ ( home made pasta and noodles) ማዘጋጀት የሚያስችል ተመራጭ እቃ። በተጨማሪም Slicer መስሪያ ያለው ሲሆን ለድንች ፣ ቀይስር ፣ ካሮትና መሠል ምግቦች በ 3 አይነት የተለያዩ ቅርፃ ቅርፅ ማውጫዎች slicer መስራት የሚችል ነው። አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ። በደስታ የሚጠቀሙበት ተመራጭ እቃ
092XXXXXXX
092XXXXXXX
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ቅናሽ ያቅርቡ
ETB 22,500
ደውለኝ ተወካይ
SMART ELECTRONICS PLC
1+ ዓመታት በ Jiji ላይ
በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ይመልሳል
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
13 አስተያየት
ሁሉንም ይመልከቱ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ