ፍለጋዎን እዚህ ያስገቡ
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
AM
ይግቡ
ምዝገባ
ሽጡ
ሁሉም ማስታወቂያዎች
ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
የቤት ውስጥ የኤሌክትሪክ እቃዎች
ቫክዩም ክሊነሮች
Dry ቫክዩም ክሊነሮች
Sonifer Carpet Vacuum Cleaner
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 2 ሰዓቶች በፊት
1 እይታዎች
Sonifer Carpet Vacuum Cleaner
+1
መጥፎ አጽዳጃዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Sonifer
ብራንድ
1600
watts
ኃይል
220
V
ቭልትጅ
በእርዳታ የሚሰራ
ኮርድ
በእጅ የሚያዝ
የመጥመቂያ ማጠቢያ ንዑስ አይነት
20
L
አቅም
የተሞላ
ቦርሳ
ካርፔት ማጽዳት, እርጥበት ማጽጃ
ባህሪያት
ብርቱካን
ቀለም
ተጨማሪ አሳይ
የሱቅ አድራሻ
አሳይ
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Merkato / Anwar / Mosque / Meshkat commercial centre
Merkato / Anwar / Mosque / Meshkat commercial centre
አሁን ክፈት
• ሰኞ - እሑድ, 00:00-23:00
እትም ላይ እይ
ደብቅ
ቆሻሻን በመጥረግ ብቻ ሳይሆን በውሃ በማጠብ (Wash) ምንጣፎችዎን እና ሶፋዎችዎን እንደ አዲስ የሚያለመልም ድንቅ መሣሪያ ይዘንላችሁ መጥተናል። ይህ የሶኒፈር (Sonifer) ምርት ለቤትዎ ንፅህና ሙሉ መፍትሄ ነው። ይህ ቫኪዩም ክሊነር ምን ልዩ ጥቅሞች አሉት? ➣ ሁለገብ አገልግሎት (Multi-functional): ደረቅ አቧራን መሳብ (Dry Dust) ብቻ ሳይሆን፣ ውሃ በመርጨት ምንጣፍ እና ሶፋን በጥልቀት የማጠብ አቅም አለው። ➣ ከፍተኛ ጉልበት (1600W Super Power): በጣም ጠንካራ የመሳብ አቅም ያለው በመሆኑ፣ በምንጣፎች ውስጥ የተደበቁ ጥቃቅን ቆሻሻዎችንና ፀጉሮችን በሙሉ ያጠፋል። ➣ ሰፊ የውሃ ታንከር (20L/4.2L): ለቆሻሻ መያዣ 20 ሊትር እና ለንጹህ ውሃ 4.2 ሊትር ታንከር ያለው በመሆኑ፣ ሳይደክሙ ሰፊ ቦታን በአንዴ እንዲያፀዱ ይረዳዎታል። ➣ ልዩ የሶፋ ብሩሽ (Sofa Brush): ለሶፋ፣ ለፍራሽ እና ለመኪና ወንበሮች የሚሆን ልዩ ብሩሽ አብሮት ይገኛል። ➣ የድምፅ ቅነሳ (Low Noise): ከፍተኛ ኃይል ቢኖረውም ድምፁ የማይረብሽ ነው።
ተጨማሪ አሳይ
እውቂያ አሳይ
ቅናሽ ያቅርቡ
ETB 32,299
ደውለኝ ተወካይ
Leader Electronics
1+ ዓመታት በ Jiji ላይ
በደቂቃዎች ውስጥ ይመልሳል
እውቂያ አሳይ
ውይይት ይጀምሩ
ማርክ የማይገኝ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ