tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
  3. የቤት ውስጥ የኤሌክትሪክ እቃዎች
  4. ቫክዩም ክሊነሮች
  5. Romantic የቤት ውስጥ የኤሌክትሪክ እቃዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 2 ሰዓቶች በፊት
34 እይታዎች

Romantic Home Vacuum Cleaner 2000 Watt

+1
መጥፎ አጽዳጃዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
Romantic Home
ብራንድ
2000watts
ኃይል
220V
ቭልትጅ
25L
አቅም
ሌላ
ቀለም
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Merkato
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 02:00-12:00
High Quality Romantic Home Vacuum Cleaner ወለሎችን እና የቤቶን አስቸጋሪ ጥግ ጥጎች ያለምንም ድካም በሰከንዶች ውስጥ ለማፅዳት ምቹ የሆነ ቀዳሚ ምርጫ! ➢ 200ዐW ጉልበት ያለው በመሆኑ በጣም አቧራን፣ ትናንሽ ቆሻሻዎችን እና የቤት እንስሳት ፀጉርን የመሳብ ሀይሉ ከፍተኛ ስለሆነ ጠርጎ ያስወግዳል። ➢25 ሊትር ታንከር አለው ➢ ሁለገብ አገልግሎት አለ (Blower & Suction): አቧራን የመሳብ (Absorb) ብቻ ሳይሆን፣ ለማይደረሱ ቦታዎች አቧራን በሀይል የመንፋት (Blow) ተግባርም አለው፡፡ ➢ 8 ሜትር ርዝመት ያለው ገመድ ስላለው ሶኬት ሳይቀያየሩ ሰፊ ክፍሎችን ማፅዳት ያስችላል። ማጠራቀሚያው ሲሞላ የሚጠቁም መብራት ስላለው ሞተሩ እንዳይጎዳ ይከላከላል። ከስር ጎማዎች ስላሉት ለማንቀሳቀስና እየጎተቱ ለማፅዳት በጣም ቀላል ነው።
ETB 28,999
39 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif