tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. የጆሮ ማዳመጫዎች
  4. ሄድሴት
  5. Weile የጆሮ ማዳመጫዎች
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 2 ቀናት በፊት
4 እይታዎች

Weile Wl-908mv ኦሪጅናል ባለማይክሮፎን ሄድሴት

+1
Weile
ብራንድ
980MV
ሞዴል
በጆሮ ላይ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ራስ ቀርንበስ
የመልክ አይነት
የእርምጃ/ያልተሳሳተ
የግንኙነት አይነት
Black
ቀለም
ንቁ የጸጥታ ማጥፊያ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Merkato, Addis ketema,dir tera
I work at merkato and To Get quality products with "DISTRIBUTER PRICE" contact me.
Closed
• ሰኞ - እሑድ, 02:00-12:00
Weile wl-908mv ኦሪጅናል ባለማይክሮፎን ሄድሴት (headphones with mic ለኦንላይን ትምህርት (zoom)፣ ለቪዲዮ እና ኦዲዮ ኤዲቲንግ፣ ለጌም (gaming) እና ለጥሪ ማዕከላት (call centers) ፍጹም ተመራጭ የሆነ እቃ ነው። specification... - super bass የድምፅ ጥራት፦ በልዩ ሁኔታ የተገነባው የ super bass ቴክኖሎጂ ሙዚቃ ሲሰሙ፣ ዝቅተኛ የድምፅ ሞገዶችን (bass) እጅግ በጥራትና በጎላ ሁኔታ ያሰማል። - ተንቀሳቃሽ ማይክሮፎን፦ እንደ ፍላጎትዎ ወደ ላይና ወደ ታች ማስተካከል የሚችሉት ረጅም ማይክሮፎን አለው። በዙሪያ ያሉ አላስፈላጊ የውጭ ጫጫታዎችን ቀንሶ (clear voice) የእርስዎን ድምፅ ብቻ ለሌላኛው ወገን ጥርት አድርጎ ያስተላልፋል። ምቹ ዲዛይን፦ የጆሮ ማዳመጫው ላስቲክ በጣም ለስላሳ እና ንፋስ የሚያሳልፍ በመሆኑ ለረጅም ሰዓታት ቢደረግ እንኳ ጆሮን አያምም፣ የራሱ የጭንቅላት ማስተካከያም አለው። - ሁለገብ አጠቃቀም፦ ለዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች፣ ለላፕቶፕ፣ ለታብሌት እና ለሁሉም አይነት ስልኮች በቀላሉ የሚሰካ ባለ 3.5mm ጃክ አለው። ባሉበት ቦታ በፍጥነት እናደርሳለን (delivery)። እቃውን በአካል አይተው፣ ጥራቱን አረጋግጠው ይረከቡ! (if u want originality and competitive price, contact us.
Weile Wl-908mv ኦሪጅናል ባለማይክሮፎን ሄድሴት
ETB 3,000
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif