tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. የጆሮ ማዳመጫዎች
  4. ሄድሴት
  5. ገመድ አልባ የጆሮ ማዳመጫዎች
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 2 ሰዓቶች በፊት
1 እይታዎች

P9 Wireless Headphone

+1
ብራንድ
P9 wireless
ሞዴል
በጆሮ ላይ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ራስ ቀርንበስ
የመልክ አይነት
ገመድ አልባ
የግንኙነት አይነት
Bluetooth
የግንኙነት በር
Black
ቀለም
ለሙዚቃ አፍቃሪዎች፣ ለጨዋታ እና ለዕለት ተዕለት ስራዎች የሚሆን፣ ጥራት ያለው ድምፅ እና ውብ ዲዛይን ያለው ሄድፎን ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይህንን P9 ገመድ አልባ ሄድፎን ይምረጡ! ድምፅ (Sound Quality): (Deep Bass) እና ግልጽ ድምፅ ያለው፣ ሙዚቃን በ አሪፍ quality ለማዳመጥ የሚያስችል ግንኙነት (Connectivity): ከማንኛውም ስልክ፣ ላፕቶፕ እና ታብሌት ጋር በብሉቱዝ (Bluetooth) በፍጥነት የሚገናኝ ምቾት (Comfort): ጆሮ ላይ ሲደረግ የማይከብድ፣ ለረጅም ሰዓታት ሲጠቀሙ የማይጎዳ ለስላሳ ትራስ (Soft Ear Cushions) ያለው ባትሪ (Battery): አንዴ ቻርጅ ሲደረግ ለረጅም ሰዓታት የሚያገለግል ኃይለኛ ባትሪ ሁኔታው (Condition): አዲስ እና ጥራት ያለው ዋጋ፦ [1800] ብር አድራሻ፦ መርካቶ ስልክ ቁጥር0
እውቂያ አሳይ
P9 Wireless Headphone
ETB 2,000
1 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif