tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. የጆሮ ማዳመጫዎች
  4. AirPods
  5. Wireless የጆሮ ማዳመጫዎች
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 05/06
24 እይታዎች

JBL Mini 5s Wireless Airpod ( JBL Airpod)

+1
JBL
ብራንድ
Mini 5s
ሞዴል
በጆሮ ውስጥ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
በጆሮ ውስጥ ብቻ
የመልክ አይነት
ገመድ አልባ
የግንኙነት አይነት
Bluetooth
የግንኙነት በር
32Ohm
መከላከያ
Black
ቀለም
የውሃ መከላከያ
ንቁ የጸጥታ ማጥፊያ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • ልደታ
Ldeta smart plaza
Ldeta around belay teklu pastry
Open
• ሰኞ - እሑድ, 01:00-12:59
ለስፖርት፣ ለቀን ተቀን እንቅስቃሴ እንዲሁም ጥራት ላለው የስልክ ጥሪ የሚሆን እጅግ ዘመናዊ ኤርባድስ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይሄንን እውነተኛ የሙዚቃ እርካታ የሚሰጥ JBL Mini-5S እንዳያመልጥዎት! እንዳያመልጥዎት! ዋና ዋና መለያ ባህሪያት (Features): HD High-Quality Sound: እጅግ ጥራት ያለው እና ጥልቀት ያለው ድምፅ (Super Bass) ያቀርባል። 27 ሰዓት ረጅም ባትሪ (27H Battery Life): አንዴ ቻርጅ አድርገው ለረጅም ሰዓታት ያለ ስጋት ይጠቀሙበት። Clear Call & Denoise: የውጭ ጫጫታን የሚቀንስ (Noise Cancelling) በመሆኑ ጥራቱ የተጠበቀና ግልጽ የስልክ ጥሪ ለማድረግ ይረዳል። Wireless Sport Design: ለሩጫ፣ ለጂም (Workout) እና ለማንኛውም ከቤት ውጭ ለሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ተመራጭ የሆነ፣ ከጆሮ የማይወልቅ ምቹ ቅርፅ አለው። የብሉቱዝ ግንኙነት (Bluetooth): ከማንኛውም ስልክ (Android እና iOS) ጋር በቀላሉ በፍጥነት ይገናኛል።
JBL Mini 5s Wireless Airpod ( JBL Airpod)
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif