tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የፀጉር ውበት
  4. Wax የፀጉር ውበት
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 09/08
3 እይታዎች

የሪንጁ ብላክ ቢስ ዋክስ የፀጉር ቅባት (Rinju Black Bees Wax - 397g)

+1
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
Rinju
ብራንድ
የፀጉር እንክብካቤ እና የማስተካከያ ስብስቦች
አይነት
ጥሩም ፀጉር, ደረቅ ፀጉር, ቀጭን ፀጉር, መደበኛ ፀጉር
የፀጉር አይነት
የሪንጁ ብላክ ቢስ ዋክስ የፀጉር ቅባት (Rinju Black Bees Wax - 397g) የፀጉር ቅርፅን አጥብቆ ለመያዝ፣ ድሬድ እና የፀጉር አሰራሮችን ለማስዋብ እንዲሁም ለፀጉር ከፍተኛ እርጥበት የሚሰጥ ታዋቂ Rinju የጥቁር ንብ ሰም ዋክስ • ​የምርት ስም፦ Rinju Total Beauty Black Bees Wax • ​የመያዝ አቅም፦ 397 ግራም (14 OZ.) ዋና ዋና መለያዎች (Key Features)፦ • ​የጥቁር ንብ ሰም (Pure Black Beeswax) • ​የተፈጥሮ እርጥበት ሰጪ ዘይቶች (Natural Moisture Oils)፦ • ​የፀጉርን ውበት እና ጥቁረት ጠብቀው የሚያቆዩ ግብአቶች (Hair Protection Formula) ​ የምርቱ ልዩ ጥቅሞች፦ • ​ የፀጉር አሰራርን አጥብቆ ይይዛል፦ ድሬድሎክ፣ ጉንጉን እና ልዩ ልዩ የፀጉር ዲዛይኖችን ሳይፈቱ ቅርጻቸውን ጠብቀው እንዲቆዩ ያደርጋል። • ​ ድርቀትን እና መሰባበርን ይከላከላል፦ ለፀጉር እና ለራስ ቅል በቂ እርጥበት በመስጠት ፀጉር እንዳይደርቅ ያደርጋል። • ​ ማራኪ ጥቁረት እና ብርሃን፦ ለፀጉር ተፈጥሯዊ የጥቁረት ውበት፣ ልስላሴ እና የላቀ ወዛማነት ያበራክታል። መርካቶ መሄድ ሳያስፈልግዎት እኛ ከማከፋፈያ በቅናሽ ዋጋ ያሉበት ድረስ እናደርሳለን። «ጥራት እና ታማኝነት ለደንበኞቻችን»
እውቂያ አሳይ
የሪንጁ ብላክ ቢስ ዋክስ የፀጉር ቅባት (Rinju Black Bees Wax - 397g)
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif