
- ሁሉም ማስታወቂያዎች
- ቤት፣ የቤት እቃዎች እና የቤት ውስጥ መገልገያዎች
- የቤት መለዋወጫዎች
- መሠረጊያዎች
- Table Runner የቤት መለዋወጫዎች
የሶፋ እና የጠረጴዛ ማልበሻዎች
ሳሎንዎን በባህላዊ ውበት ያድምቁ!
በጥራት የተሰሩ ውብ የባህል የሶፋ እና የጠረጴዛ ማልበሻዎች (set)!
6 የሶፋ ማልበሻዎች (45x52 ሳ.ሜ)
1 ረጅም የጠረጴዛ ሯጭ / Table Runner (220x52 ሳ.ሜ)
100% ጥራት ያለው የሀገር ውስጥ የጥጥ ስራ
በተለያዩ ማራኪ ቀለማት የቀረቡ
ለቤትዎ ልዩ ግርማ ሞገስ የሚሰጡ እንዲሁም ለስጦታ ተመራጭ!
ለማዘዝ በውስጥ መስመር (DM) ያናግሩን ወይም በ090XXXXXXX የደህንነት ምክሮች
- እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
- ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
- እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
- ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
- እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
