Delux Folding Drying Rack
አልሙኒየም የልብስ ማስጫ
• ልብስዎን የት እንደሚያሰጡ ተጨንቀዋል?
• እንግዳውስ መፍትሄው ከኛ ጋር አለ ሱሪዎችን መደርደር የሚችል፣ ሸሚዞችን ማንጠልጠል እና ፎጣ መደርደር የሚችሉበት መደርደሪያ
• ከባድ ልብሶችን መሸከም የሚችልና
• የሹራብ መደርደሪያ እና የጫማ ማድረቂያ መደርደሪያን ያካተተ
• በዚህ የልብስ መደርደሪያ የልብስ ክምር ስለበዛ ይሰበራል የሚል ስጋት በጭራሽ አይታሰብም
• በድንገት በልብስ ማጠቢያ ክፍልዎ ውስጥ ተጨማሪ ቦታ ይፈልጋሉ? ችግር የለም፣ በቀላሉ ይህን የልብስ መደርደሪያ አጣጥፈው እንደገና እስኪፈልጉ ድረስ በቀላሉ ቦታ ሳይዝ መቀመጥ ይችላል።
ክፍያዎን ዕቃው ከደረሰዎት በኋላ ከወደዱት ይከፍላሉ(Pay on Delivery)
የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ባሉበት እናደርሳለን!
#ክፍያዎን_በሞባይል_ባንኪንግ_መፈፀምም_ይችላሉ
ለማዘዝ ይደውሉ
በቴሌግራም ለማዘዝ
ሙሉ የህፃናት | የአራስ | የፀጉር ማሽኖች | የቤት ዕቃዎች ሁሉም በአንድ ቦታ!
አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ