tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. የህፃናት እቃዎች እና መሳሪያዎች
  4. Mastela የህፃናት እቃዎች እና መሳሪያዎች
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 16/08
4 እይታዎች

Mastela 4 In1

+1
ሌላ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
ማንኛውም
እድሜ
ሌላ
ቀለም
እስከ 3 አመት ላሉ ህፃናት በእድሜ.ደረጃቸው የሚያገለግል ልጆን ለመመገብ ቢፈልጉ መመገብያ ቴብል ስላለው በዚሁ እቃ መጠቀም ይችላሉ ህፃኑ ለአቅመ መቀመጥ ሲደርስ እንደ መቀመጫነትም የሚያገለግል በ 5 አይነት የፍጥነት መጠን የሚወዛወዝ ይህ ማለት ህፃኑን ለማስተኛት፣ ለማስፈንደቅ እና ሌሎችንም ጥቅሞች ለማግኘት የፍጥነት መቆጣጠሪያ እና ማስተካከያ ተበጅቶለታል በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም USB ሊጫወቱ የሚችሉ የተለያዩ ዜማዎች አሉት ምን አለፋዎት እርስዎ ሶፋዎ ላይ ፈልሰስ ብለው የልጅዎን ሁኔታ በሪሞት ኮንትሮል መቆጣጠር ብቻ ነው ህፃኑ እንዳይወድቅ /እንዳይንሸራተት የ ሚያደርጉ ባለ 5 አዝራር ተሰኪዎች በተዘጋጀ ቀበቶ ሸብ ይደረጋል የሚሰካ የሚነቀል ዛንዚራም ሌላው ተመራጭ ያደረገው ነው
እውቂያ አሳይ
Mastela 4 In1
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif