tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. የህፃናት እቃዎች እና መሳሪያዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 5 ሰዓቶች በፊት
12 እይታዎች

2 In 1 Piano Fitness

+1
ፒያኖ
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ሁለቱም ጾታ
ፆታ
0 - 3 ወራት
እድሜ
ሌላ
ቀለም
2 in 1 piano fitness የተለያዩ አገልግሎቶችን ያካተተ ተወዳጅ ምርት ልጆች ዜሮ እድሜ ላይ እያሉ በጀርባ ተኝተው የሚወራጩበት ከላይኛው ቁልቁል የወረዱት በህብረ ቀለም የደመቁ አሻንጉሊቶች የህፃኑን እይታ እና አእምሮን በከፍተኛ ሁኔታ ያነቃቃሉ ህፃኑ አሻንጉሊቶችን ለመንካት በሚያደርገው መወራጨት እጆቹ እና እግሮቹ ይፍታታሉ እድሜው ለመቀመጥ ሲደርስም የፒያኖ በተኖችን እየነካካ በሚሰማቸው ድምፆች ይፈነድቃል ዋጋ በተጨማሪ ሙሉ የልጆች እቃ ከኛ ጋር ያገኛል ለመደወል እነዚህን ቁጥሮች ይጠቀሙ በቴሌግራም ለማዘዝ
2 In 1 Piano Fitness
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif