tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
  3. የልጆች የቤት እቃዎች
  4. የህጻናት አልጋዎች
  5. Baby የልጆች የቤት እቃዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 1 ሰዓት በፊት
6 እይታዎች

Baby Bedside Crib / Bassinet

አልጋዎች
አይነት
China
ብራንድ
አዲስ
ሁኔታ
ሌላ
ንጥረ ነገር
ግራጫ
ቀለም
ባስነት
የአልጋ አይነት
ሌላ
የአልጋ ባህሪያት
አራት ማእዘን
ቅርፅ
100cm
ቁመት
Baby Bedside Crib / Bassinet የልጆች ማስኛ አልጋ ልጅዎን በቅርበት እና ደህንነቱን ጠብቀው ያስተኙ ከወላጅ አልጋ ጋር የሚገናኝ ልጁም አይወድቅም እርስዎም አይሰጉም ከጎኑ ለእይታና አየር እንድያስገባ ተደርጎ የተሰራ ለቢንቢ እና መሰል ነፍሳት አጎበር ያለው መነሳትና መታጠብ የሚችል ጨርቅ በቀላሉ ለማንቀሳቀስ ጎማ የተገጠመለት ከታች ለልጁ አሰፈላጊ ነገሮች መያዣ ያለው በእርስዎ አልጋ ልክ ለማድረግ ከፍና ዝቅ የሚል ከአራስ ህፃናት ጀምሮ ምቹ እና አስተማማኝ በቅርበት ለመመገብና ፍቅርዎን ለመስጠት ተመራጭ እናት ያለስጋት እርፍ ልጅም በምቾት ፍልስስ! ለልጆቻቸው ምቾት እና ደህንነት አብዝተው ለሚጨነቁ ዘመናዊ እናቶች የቀረበ!
እውቂያ አሳይ
Baby Bedside Crib / BassinetBaby Bedside Crib / BassinetBaby Bedside Crib / BassinetBaby Bedside Crib / BassinetBaby Bedside Crib / Bassinet
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif