
- ሁሉም ማስታወቂያዎች
- ጨቅላ ህፃናት እና ህፃናት
- የህፃናት እቃዎች
- የልጆች ወንበሮች
- Baby የህፃናት እቃዎች
6 In 1 Baby High Chair
6 in 1 baby high chair and studing table
የዘመኑ ልጅ ባደረገኝ የሚያስብል ቅንጡ ዕቃ
ጥንካሬው ፣ ውበቱ ፣ ምቾቱ ወደር አይገኝለትም
6 አይነት አገልግሎቶችን ያካተተ
ከመመገቢያ ወንበርነት በተጨማሪ እንደ ማጥኛ ቴብልም ያገግላል
መቀመጫ ወንበሩ ከስፖንጅ የተዘጋጀ በማሽን መታጠብ በሚችል ኳሊቲ ጨርቅ የተዘጋጀ ነው
ልጅዎ እራሱን ችሎ በኮንፊደንስ መመገብን ያለማምደዋል
ወንበሩ እስከ 50 ኪግ መሸከም ይችላል
ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል ታስቦከጠንካራ ቁሳቁስ የተመረተ
18,500
ለማዘዝ እነዚን ቁጥሮች ይጠቀሙ
Delivery Available
Depending On The Distances
ስልክ094XXXXXXX የደህንነት ምክሮች
- እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
- ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
- እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
- ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
- እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
