tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ስልኮች እና ታብሌቶች
  3. የስልክ እና ታብሌት መለዋወጫዎች
  4. ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያዎች
  5. Wireless ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያዎች
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 19 ሰዓቶች በፊት
2 እይታዎች

Charge Box

+1
LDNIO
ብራንድ
መነሳት ጣቢያዎች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ፈጣን ክፍያ
መላኪያ
በሀገር ውስጥ
1-2 ቀን
ነፃ
ለስልካችሁ አንድ ቻርጀር፣ ለፒሲያችሁ ሌላ ቻርጀር፣ ደግሞ እንደገና ለ ኤርፓዳችሁ ሌላ ቻርጀር... ይህ ሁሉ ቻርጀር መሰብሰብ አልሰለቻችሁም? ከዚህ ሁሉ ብክነት ላድናችሁ ነፃ በሚባል ዋጋ ሁሉንም በአንድ የሚተካ የ'ልዲኖ ምርት የሆነውን 6 በ1 140W GaN Super Fast Charger ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ያለምንም ፍጥነት መቀነስ ብዙ ዲቫይሶችን በአንዴ ቻርጅ ማድረግ የሚያስችላችሁ 6 የመሰኪያ አማራጭ ያለው ሲሆን 140W Super Fast Charging 15W Magnetic Wireless Charging 2 USB-C Ports 2 USB-A Ports 1 Lightning Port ስልካችሁን ቻርጅ ማድረግ ብትፈልጉ ላፕቶፓችሁን፣ ኤርፓዳችሁን ወይም ስማርት ሰአታችሁን... ይህ የ'ልዲኖ Original Product ሁሉንም በአንዴ መሰካት ያስችላችኋል። የተገጠመለት Advanced GaN technology አማካኝነት፡ faster charging, ከፍተኛ ብቃት እና የተሻለ ሙቀት መቆጣጠሪያ ሲስተም ያለው መሆኑ ከተለመዱት ቻርጀሮች የተሻለ ያደርገዋል።
Charge Box
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif