tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. የሰውነት እንክብካቤ
  4. የሰውነት ሎሽኖች
  5. Cocoa የሰውነት እንክብካቤ
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 17 ሰዓቶች በፊት
24 እይታዎች

ሪጅናል የሪንጁ ኮኮዋ በተር ክሬም (Rinju Beaute Reelle Cocoa Butter Creme)

+1
የሰውነት ሎሽኖች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Merkato, Addis ketema,dir tera
I work at merkato and To Get quality products with "DISTRIBUTER PRICE" contact me.
አሁን ክፈት
• ሰኞ - እሑድ, 02:00-12:00
ኦሪጅናል የሪንጁ ኮኮዋ በተር ክሬም (Rinju Beaute Reelle Cocoa Butter Creme) የቆዳ ጠባሳዎችንና ነጠብጣቦችን የሚያጠፋ፣ የደረቀ ቆዳን የሚያረጥብ እና የሰውነት ልስላሴን የሚመልስ ኦሪጅናል የ Rinju Beaute Reelle የሰውነት ክሬም • ​ብራንድ፦ Rinju Beaute Reelle • ​መጠን፦ 270g / 9.5 oz. ዋና ቅመሞች (Key Ingredients)፦ • ​Cocoa Butter (የኮኮዋ ቅቤ) • ​Coconut Oil & Beeswax (የኮኮናት ዘይት እና የንብ ሰም)፦ • ​በተጨማሪም የቆዳ እርጥበትን ጠብቀው የሚያቆዩ የተፈጥሮ ዘይቶች (Olive & Sesame Seed Oils) ​ የምርቱ ልዩ ጥቅሞች፦ • ​ ጠባሳዎችን ያጠፋል (Helps Fade Marks & Scars)፦ በሰውነት ላይ ያሉ ጥቁር ነጠብጣቦችን፣ የቆዳ መስመሮችንና ጠባሳዎችን ለመቀነስ ይረዳል። • ​ የደረቀ ቆዳን ያረጥባል (Moisturizes Dry Skin)፦ በተለይም ክርን፣ ጉልበት እና ተረከዝ ላይ ያሉ የደረቁ የቆዳ ክፍሎችን ያሰልሳል። • ​ ለስላሳና ውብ ቆዳ ይሰጣል፦ ቆዳ በቀላሉ እንዲመገብ እና ቀኑን ሙሉ እርጥበት አዝሎ እንዲቆይ ያደርጋል። ¤¤ መርካቶ መምጣት ሳያስፈልግዎ እኛ ከማከፋፈያ በማከፋፈያ ዋጋ አሉበት ድረስ እንልክልዎታለን። « ጥራትን ለሚመርጡ ሁሉ»
እውቂያ አሳይ
ሪጅናል የሪንጁ ኮኮዋ በተር ክሬም (Rinju Beaute Reelle Cocoa Butter Creme)
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif