tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ኤሌክትሮኒክስ
  3. የድምጽና ሙዚቃ መሳሪያዎች
  4. ሳብዎፈር
  5. Syinix Audio የድምጽና ሙዚቃ መሳሪያዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, አዲስ ከተማ, 14 ሰዓቶች በፊት
75 እይታዎች

Synix Sound Bar

የድምፅ ስርዓቶች
አይነት
አዲስ
ሁኔታ
ብራንድ
አዎ
ማስተላለፍ ይቻላል
መላኪያ
Addis Ababa
1 ቀን
ነፃ
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Anwar mesgid mercato
/
አሁን ዝግ ነው
• ሰኞ - ቅዳሜ, 03:00-12:30
አዲስ አበባ • አዲስ ከተማ
Piasa country tower musema neja
/
አሁን ዝግ ነው
• ሰኞ - ቅዳሜ, 03:00-12:30
​ Syinix Sound Quality Pro 2.1 Soundbar – የቤትዎን መዝናኛ ወደ ላቀ ደረጃ ያሳድጉ! ​የቤትዎ ቲቪ ድምፅ አልረካ አሎት? ፊልም ሲያዩ፣ ሙዚቃ ሲያዳምጡ ወይም ኳስ ሲመለከቱ ልክ በሲኒማ አዳራሽ ውስጥ እንዳሉ ሆነው እንዲሰማዎት የሚያደርግ እውነተኛ የድምፅ ጥራት እነሆልዎ! ​በዘመናዊ ዲዛይን የተሰራው ይህ የ Syinix ሳውንድባር እና ኃይለኛ ሰብውፈር (Subwoofer) ጥርት ያለ ድምፅ እና ልብ የሚነካ ጥልቅ ቤዝ (Bass) ያቀርባል። ​ ዋና ዋና መለያ ባህሪያት እና ጥቅሞች፦ ➣ ​ባለ 2.1 ቻናል ድምፅ ሥርዓት፦ ረጅሙ የሳውንድባር ድምፅ ማጉያ እና ኃይለኛው ሰብውፈር በአንድ ላይ በመሆን ፍፁም የተመጣጠነ ድምፅ ይፈጥራሉ። ➣ ​በጣም ሰፊ የግንኙነት አማራጮች (Multiple Connectivity)፦ ​Bluetooth (BT)፦ ያለምንም ገመድ ከስልክዎ ወይም ከላፕቶፕዎ ጋር አገናኝተው ሙዚቃ ለማጫወት። ➣ ​HDMI ARC & Optical፦ ከማንኛውም ዘመናዊ ቲቪ (TV) ጋር በጥራት ለማገናኘት። ➣ ​USB & SD Card፦ በሜሞሪ እና በፍላሽ ላይ ያሉ የፈለጉትን የሙዚቃ ምርጫዎች በቀጥታ ለማጫወት። ➣ ​ሁለገብ አቀማመጥ (Wall Mount or Desk Mode) ➣ ​የተሟላ የርቀት መቆጣጠሪያ (Remote Control)፦ price : 14,000 ብር
እውቂያ አሳይ
Synix Sound BarSynix Sound Bar
ETB 19,000
ይለዋወጣል
11 አስተያየትሁሉንም ይመልከቱ
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif