tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ንብረት
  3. መሬትና ይዞታዎች ለሽያጭ
  4. የተቀላቀለ አገልግሎት ያለው ቦታ ለሽያጭ
Oromia, አዳማ, 23 ሰዓቶች በፊት
15 እይታዎች

ለተለያዩ የንግድና የልማት ዓላማዎች ተስማሚ

የተዋሃዱ አገልግሎት መሬት
አይነት
850sqm
ካሬ ሜትሮች
የተዋሃዱ
የንብረት ተጠቃሚነት
Fenced
የልማት ሁኔታ
850 ካሬ ሜትር ቦታ ለሽያጭ በቢሾፍቱ ከተማ፣ ኦሮሚያ የሽያጭ ዋጋ፦ 12,800,000 ብር (በድርድር) አካባቢ፦ ጄነሲስ፣ ጨለለቅ ወረዳ፣ ቢሾፍቱ ከተማ፣ ኦሮሚያ፣ ኢትዮጵያ። የቦታው ዋና ዋና መረጃዎች የቦታ ስፋት፦ 850 ካሬ ሜትር 9 የኪራይ ክፍሎች ያሉት የመሬት ደብተር ያለው ከ2002 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ አሁን ያለው የመሬት ግብር ደረሰኝ ያለው የአየር ካርታ ያለው የውሃ መስመር የገባለት መብራት በቅርበት የሚገኝ፤ የራሱን ቆጣሪ ለማስገባት ሂደት ላይ ያለ ለመሬት ፕላን ዝግጅት የተዘጋጀ በዙሪያው በሚገባ የታጠረ ለመኪና መግቢያና መውጫ ምቹ መንገድ ያለው ለተለያዩ የንግድና የልማት ዓላማዎች ተስማሚ ቦታው ለሚከተሉት የኢንቨስትመንት ዓላማዎች ሊውል ይችላል፦ ለአፓርታማና ለመኖሪያ ቤት ግንባታ ለእንስሳት ማደለብና ለእርባታ ለዶሮ እርባታ
ለተለያዩ የንግድና የልማት ዓላማዎች ተስማሚለተለያዩ የንግድና የልማት ዓላማዎች ተስማሚ
ETB 12,800,000
ይለዋወጣል
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • ለመምረመር በቅድሚያ መክፈል የተዋረደ ነው
  • ወደ ማየት ሂደት ለመሄድ ወዳጆችን ወይም የታመኑ ሰዎችን ይጠይቁ
  • አፓርታማው የሚፈልጉትን መሆኑን ለማረጋገጥ ዙሪያውን ይመልከቱ
  • በአሁኑ ጊዜ ማምለስ ካልተፈቀደ በቅድሚያ ክፍያ አይፈጽሙ
  • የአካውንት ዝርዝሮች ለትክክለኛው የንብረት ባለቤት መሆኑን ከመክፈል በፊት ያረጋግጡ
frame_left.gif