850 ካሬ ሜትር ቦታ ለሽያጭ በቢሾፍቱ ከተማ፣ ኦሮሚያ
የሽያጭ ዋጋ፦ 12,800,000 ብር (በድርድር)
አካባቢ፦ ጄነሲስ፣ ጨለለቅ ወረዳ፣ ቢሾፍቱ ከተማ፣ ኦሮሚያ፣ ኢትዮጵያ።
የቦታው ዋና ዋና መረጃዎች
የቦታ ስፋት፦ 850 ካሬ ሜትር
9 የኪራይ ክፍሎች ያሉት
የመሬት ደብተር ያለው
ከ2002 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ አሁን ያለው የመሬት ግብር ደረሰኝ ያለው
የአየር ካርታ ያለው
የውሃ መስመር የገባለት
መብራት በቅርበት የሚገኝ፤ የራሱን ቆጣሪ ለማስገባት ሂደት ላይ ያለ
ለመሬት ፕላን ዝግጅት የተዘጋጀ
በዙሪያው በሚገባ የታጠረ
ለመኪና መግቢያና መውጫ ምቹ መንገድ ያለው
ለተለያዩ የንግድና የልማት ዓላማዎች ተስማሚ
ቦታው ለሚከተሉት የኢንቨስትመንት ዓላማዎች ሊውል ይችላል፦
ለአፓርታማና ለመኖሪያ ቤት ግንባታ
ለእንስሳት ማደለብና ለእርባታ
ለዶሮ እርባታ