ለሽያጭ የቀረበ ውብ እና ንጹህ መኪና!
ሞዴል: ቶዮታ (Toyota)
ሞተር: 12 Valve EFI (እጅግ ጥርት ያለ እና ጽኑ ሞተር)
ሁኔታ:ውጭ እና ውስጥ ንጹህ (Very Clean Interior & Exterior)
ምቹ የናንባር (ልዩ) ሌዘር ስንጥቅ አልባ መቀመጫዎች
እጅግ ውብ የግራጫ (Grey) ከለር
ፍጹም ጥንቃቄ የተደረገለት ሞተር ክፍል (Clean Engine Bay)
በጣም በጥሩ ሁኔታ የተያዘ፣ ምንም ተጨማሪ ወጪ የማይጠይቅ፣ ለይፉም ለቁጥሩም አሪፍ የሆነ መኪና ነው። ፈጣን ገዢ ካለ በውብ ዋጋ እንነጋገራለን!