ሙሉ ዳቦ ቤት የሚያስፈልጉ እቃዎች ያካተተ። የእቃዎች ዝርዝር
የማሽኖች ዝርዝር:- 1 ባለ ሶስት መስኮት ስድስት ፓትራ የሚይዝ መጋገርያ፣ 1 በመጋገርያው ከላይ የሚሰቀል ቦታ ቆጣቢ ማኮፈሻ ማሽን፣ 1 20ኪሎ ማብኳት የሚችል ማቡክያ ማሽን
1/ ፓትራዎች (የዳቦ መጋገርያ ሁለት አይነት ፓትራዎች፣ የትናንሽና የትላልቅ ድፎ ዳቦ መጋገርያ ፓትራዎች፣ የስላይስ መጋገርያ ፓትራዎች፣ የቦቦልኖ መቅረጫ፣ እና ጭልፋ)
2/ ሁለት የቦንቦሊኖ(የችብስ) መጥበሻ ማሽኖች እስከነ ብረት ጠረጴዛው።
3/ ዳቦ መስርያ መዳለጫ እስከነ እንጨቱ
4/ ዳቦ መደርደርያ ሙሉ የፈርኒቸር እቃዎች እስከነ መስታወቱ
5/ ተንቀሳቃሽ የትኩስ ዳቦ መደርደርያ በብረት የተሰራ
6/ ሁለት የእጅ መታጠብያ ሲንኮች
7/ ሁለት የውሀ ሮቶዎች
8/ አንድ የእሳት ማጥፍያ
9/ ትልቁ (የወፍጮ ቤት) የመብራት መቆጣጠርያ ብሬከር
10/ አንድ ፍራሽ እና እቃ ማስቀመጫ የብረት ጠረጴዛ
11/ አንድ ዳቦ መመዘኛ ሚዛን
12/ ሁለት ወንበሮች
13/ ሁለት ፎቶ ፍሬም ( ንግድ ፍቃድ መስቀያ)