ጥራት ያላቸውን በገናዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ። ይዘዙን በጥሩ ሁኔታ ሰርተን እናስረክቦታለን።
ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ስጦታ
፩- 10 እና ከዛ በላይ ሲገዙ
ለበገና- 1 ቦርሳ ከተጨማሪ 10 አውታር ጋር
ለክራር- 1 ቦርሳ ከ 5 አውታር ጋር
፪- 15 እና ከዛ በላይ ሲገዙ
ለበገና- 1 ተጨማሪ በገና
ለክራር- 1 ተጨማሪ ክራር
እንዲሁም
፫- 20 እና ከዛ በላይ ሲገዙ
ለበገና- 1 ኖርማል በገና ከነቦርሳው ወይም 1 ጥንግ ድርብ በገና (የወደዱትን መርጠው)
ለክራር- 1 ክራር ከነቦርሳው
ይበረከትሎታል!
አይርሱ በብዛት አዘው ለሚያሰሩ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል!
ደውለው ያናግሩን ወይም በtelegram