አሁን እጅግ ውድ የሆነውን የnima ምርት ፤ ሙሉ በሙሉ የሚሰራ ትንሽ ጊዜ ያገለገለ ዲፕ ፍራየር (የቺፕስ መጥበሻ) ለሽያጭ ቀርቧል። ድንች ጥብስ፣ ዶሮ፣ ስናክ እና ሌሎች የተጠበሱ ምግቦችን ለማዘጋጀት ተስማሚ ነው።
- Brand: nima
- ያገለገለበት ጊዜ: ከ1 ዓመት ያነሰ
- በጥሩ ሁኔታ የሚሰራ
- ፈጣን ማሞቂያ
- ለመጠቀም እና ለማጽዳት ቀላል
- ለቤት ወይም ለትንሽ ንግድ ተስማሚ
- ወዲያውኑ ለመጠቀም ዝግጁ