የፊት ለፊት ፀጉርዎ እየሸሸ/እየረገፈ ተቸግረዋል? ወይስ ሙሉ ፂም ማሳደግ ፈልገው አልበቅል ብሎዎታል?
ለወንዶችም ለሴቶችም የሚሆን 100% ኦሪጅናል Hairgrow 5% Minoxidil እኛ ዘንድ ያገኛሉ!
ዋና ዋና ጥቅሞች፦
• የሸሸ እና የወለቀ የፊት ለፊት ፀጉርን መልሶ ያበቅላል
• የሳሳ እና የቀጠነ ፀጉርን ያጎለምሳል
• ፈጣን፣ ሙሉ እና የሚያምር የፂም እድገት ይሰጣል
• የፀጉር ስሮችን በማነቃቃት ተጨማሪ መረገፍን ያስቆማል