U shapped Stainless Steel Frame Mosquito Net
#* አዲስ ዲዛይን አጎበር
#* ጣሪያው U ቅርፅ ያለው የማይዝግ ብረት
#* በቀላሉ የሚገጣጠም፤ የሚፈታ
#* ለ 1.80 ሜትር እና የቦታ ጥበት ከሌለብዎት ከዚያ በታች ለሆኑ አልጋዎች የሚሆን
#* ለ 2 ሜትር ስፋት ላላቸው አልጋዎች አጎበሩን ወደጎን በመበተን ሊጠቀሙበት ይችላሉ
#* በነጭ፣ በወይነ ጠጅ፣ በቡኒ እና በፒንክ ቀለም የመጣ
Size:- 180*180cm
Free delivery
ያሉበት በነጻ እናደርሳለን