tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Home Accessories
Addis Ababa, Akaky Kaliti, 2 days ago
19 views

Quality Waterproof Mattress Cover - ምርጥ የፍራሽ ልብስ ለቤትዎ በፍጥነት እናቀርባለን

+1
Any
Brand
Bedding
Type
Blue
Color
Bed Covers
Bedding Subtype
Brand New
Condition
Store address
Addis Ababa • Yeka
Megenagna
Open
• Mon - Sat, 09:00-19:00
Addis Ababa • Bole
Bole Brass
Closed
• Mon - Sun, 09:30-18:00
ዘመናዊ እና አስተማማኝ ውሃ የማያስገባ የፍራሽ ሽፋን ​ለእርሶ እና ለቤተሰብዎ የተሻለ ምቾት እና ንፅህና የሚሰጥ የፍራሽ ሽፋን ይዘን መጥተናል። ይህ ልብስ 100% ውሃን እና ማንኛውንም እርጥበት የሚከላከል ሲሆን፣ ሲተኙ ግን ምንም አይነት የላስቲክ ድምፅ ወይም የማቃጠል ስሜት የሌለው ነው። በቀላሉ አውልቀው የሚታጠብ በመሆኑ ንፅህናውን ለመጠበቅ በጣም ቀላል ነው። ፍራሽዎን ከብልሽት በመጠበቅ እድሜውን ያራዝመዋል። ​ ፈጣን አቅርቦት እና አስተማማኝ አገልግሎት! ​ Mattress Sizes and Price List: ​ፍራሽዎን ከፈሳሽ፣ ከቆሻሻ እና ከባክቴሪያ ለመጠበቅ ይህ ምርጥ አማራጭ ነው። አልጋዎ ላይ ሲያደርጉት የመሸራተት ፀባይ የሌለው እና ከፍተኛ ምቾት የሚሰጥ ነው። ስላለን እቃ በጣም ውስን ስለሆነ አሁኑኑ በመደወል የራስዎ ያድርጉት። ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን። ጥራቱን የጠበቀ ምርት በታላቅ ቅናሽ! አሁኑኑ ይደውሉ እና ትዕዛዝዎን ያስመዝግቡ! ምርጥ ጥራት ለናንተ! በፍጥነት ይዘዙ!
ETB 5,000
21 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif