tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Home Accessories
Addis Ababa, Akaky Kaliti, 1 day ago
17 views

High-quality Waterproof Bed Cover | የፍራሽ ልብስ በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ይግዙ!

+1
Any
Brand
Bedding
Type
Blue
Color
Brand New
Condition
Store address
Addis Ababa • Yeka
Megenagna
Closed
• Mon - Sat, 09:00-19:00
Addis Ababa • Bole
Bole Brass
Closed
• Mon - Sun, 09:30-18:00
Premium Waterproof Bed Cover / የፍራሽ ሽፋን ፍራሽዎን ከማንኛውም ፈሳሽ እና ቆሻሻ 100% በከፍተኛ ጥራት ይጠብቁ! ይህ ዘመናዊ የፍራሽ ልብስ ውሃ የማያስገባ ከመሆኑም በላይ ሲተኙ እንደ ላስቲክ አያቃጥልም። የድምፅ እና የማንሸራተት ችግር በፍፁም የሌለበት፣ ለማጠብ እና ለማፅዳት እጅግ በጣም ቀላል የሆነ ምርጥ እቃ ነው። ፍራሽዎን በንጽሕና ይጠብቃል! ዋነኛ ጥቅሞቹ፡ ​የፍራሽዎን እድሜ በእጅጉ ያራዝማል ​አልጋዎን የበለጠ ምቹ እና ንጹህ ያደርጋል ​የፍራሽዎን አጠቃላይ ጥራት ይጠብቃል ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት መጥተን እናደርሳለን! ​- የፍራሽ መጠኖች እና ዋጋ - ​በጣም ውስን ፍሬዎች ብቻ ስላሉን ቀድመዉ አሁኑኑ ይደውሉልን እና የራስዎ ያድርጉት። ጥራት ያለው ምርት በምርጥ ዋጋ ለእርስዎ አቅርበናል! ይደውሉ!
High-quality Waterproof Bed Cover | የፍራሽ ልብስ በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ይግዙ!
ETB 4,999
21 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif